Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-17/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 13/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ፣ የቶታል ስቴሽንና ዲፈሬንሻል ጂፒኤስ ጥገና ግዥ፣ ፕሎተር ማሽን ጥገና መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የገላን ጉዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ማሽነሪዎች (ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ ሎደር፣ ገልባጭ፣ ሩሎ፣ ባኮሎደር ፒካፕ እና አውቶሞቢል መኪናዎችን) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ገነት ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 በአራዳ ክ/ከተማ ገነትቅድመ አንደኛደረጀ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የሚያስፈልገውን የት/ቤት ግብአቶች ሎት

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) የብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2019 በጀት ዓመት የሚከተሉትን ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አገልግሎት አወዳድሮ

Waajjira Maallaqaa Godina Qellem Wallaggaa Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Elektirooniksii, Meeshaalee Biiroo Keessaa, Farnicharootaa Fi Gommaa Konkolaataa, Caalbaasii Ifaa Biyya Keessaan Wal Dorgomsiifnee Bituu Barbaanna

Addis Zemen (Aug 21, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Biyyoolessaa Waajjirri Maallaqaa Godina Qellem Wallaggaa sekteraalee godinaatiif: Meeshaalee barreeffamaa, Meeshaalee qulqullinaa,

Ethiopian Public Health Institute:- Procurement of Hotel Service

Government (Aug 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b5a91467-1e83-4a27-9f96-776bb7a958de/open Invitation to

Wollega University: Procurement of Design and Building Consultancy Services

Government (Aug 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/92d6d79c-6d67-4275-b27c-b855be1007fb/open Invitation to

St. Peter Specialized Hospital: Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Aug 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/5536fced-71f4-443a-b0a4-681544aa7a3c/open Invitation to

በደቡብ ኢት/ያ ክልል የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢት/ያ ክልል የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ ለ2019

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት የ2018 በጀት ዓመት አጠቃላይ የሂሳብ እንቅስቃሴ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት አወዳድሮ በውጭ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል