Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሎት1. የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ፣ ሎት2. በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ እና በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2. የቧንቧ ውኃ

በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል የጽህፈት መሳሪያ፣ የቧንቧ ውኃ እቃ፣ የኤሌክትሪክ እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ፈርኒቸር፣ ጀኔሬተር እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን መምሪያ የዳውንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብ/አስ/ር ቡድን፤ የዳዉንት ወረዳ ስራና ስልጠና ተቋም በመደበኛ በጀት ለቴክኒክና ሙያ

በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን መምሪያ የዳውንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ለሚያስገነባዉ የኤሌክትሪክ ወርክ ሾፕ፣ የእንጨት ስራ ወርክ ሾፕ ግንባታ እና ለዳውንት ወረዳ አስተዳደር ምክር ቤት ህንጻ ቀሪ ስራዎችን ለማሰራት ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Government (Mar 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3c6ced0d-3139-4da6-8e8c-14728104235f/open Reference Number: ECC-NCB-G-0148-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC-NCB-G-007-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

Ethiopian Customs Commission: የተለያዩ መሳሪያዎች ግዥ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Zemen Bank S.C Invites Bids for a Comprehensive CCTV Surveillance System and Supply & Installation of an Outdoor LED Display.

Reporter(Jan 25, 2026)  Invitation to Bid National Competitive Bid/NCB Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the Comprehensive

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. የተለያዩ ዕቃዎችን በቂ ልምድ ያላቸው አቅራቢ፣ አገልግሎት ሰጪ እና አስመጪ ድርጅቶችን በኩባንያው የአቅራቢዎች ስም ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የአቅራቢዎች ምዝገባ ማስታወቂያ Registration for the List of Potential Suppliers ድርጅታችን ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ከዚህ በታች

Imagine 1day International Organization Invites Sealed Bids for the Procurement of Office Furniture Including Tables, Chairs, Bookshelves, and Workstations for Use in Their Addis Ababa Country Office.

Reporter(Jan 25, 2026) Invitation to Bid Refer. Bid No: 11D/#005/2026 Imagine 1day international Organization (110) is an international NGO operating

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የመጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመስከተውን ንብረት በአዋጅ

ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ባለ ስድስት ተወርዋሪ ቁልፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/be2f7408-10c3-444d-b232-43a6bbedd43d/open Lot Information Procurement

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የሴራሚክ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f7aa98e7-eb29-41a3-8d72-937c9956e9a8/open Lot Information Procurement

ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ኒዶ ወይም ተመሳሳይ የቆርቆሮ ወተት 2500ግ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/206f4ff1-4696-42ba-aa07-37711b3654d3/open Lot Information Procurement

Addis Ababa University፡ Procurement of Sanitary and Stationary

Government(Jan 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9c05ce38-98c3-4d80-b191-913aca0d1b8d/open Lot Information Procurement

Ethiopian Accreditation Service፡ Procurement of Engine Oil/Motor Oil No.30

Government(Jan 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/09cae912-4c52-4cee-ac58-e8e1d0c48d7d/open Lot Information Procurement