Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  30/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ ማጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዢ እና ንብረት አስተዳደር ለ2018  ዓ.ም በጀት አመት ቁጥር 002 /2018 አገልግሎት ላይ የሚውል ከዚህ በታች

የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ኮምፒተር እና ጀኔሬተር እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 008/2025/26 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 3 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። 1.

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት ከታች የተዘረዘሩትን

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Jimma University Lot-186 Procurement of Car Rental Service

Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b8be6d9b-18b3-4376-9e29-5bebf970587f/open Lot Information Procurement

University of Gondar Procurement of ለአልትራሳውንድ ክፍል አገልግሎት የሚውል ፕሮብ ግዥ 2

Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8c5bb9df-16a8-432a-95b5-18d93705a9e2/open Lot Information Procurement

Ministry of Urban and Infrastructure Procurement of Music Performance (Violin) ኪራይ

Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8290d2ca-a24e-47ae-9ebb-aeab3fa5a4b9/open Lot Information Procurement

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለምስራቅ ደ/ወ/ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የጉራንባ ጤና ጣቢያ ተቋርጦ የቆየዉን ግንባታ ለማስቀጠል ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግቢው ውስጥ የተከማቹ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለህጋዊ ነጋዴዎች መሸጥ ይፈልጋል

Bekur(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግቢው ውስጥ የተከማቹ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልጽ

G+2 200 ካሬ ሜትር ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur(Feb 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሣሽ አቶ ያዛቸው ምስክር ያለው እና አፈ/ተከሣሽ አቶ አስፋው አዱኛ ያየህ መካከል ስላለው የገንዘብ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጣቁሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጣቁሳ ወረዳ አሥተዳደር ጽ/ቤት መደበኛ በጀት G+2 የቢሮ ግንባታ ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የግንባታ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

ምሥራቅ ጎጃም አሥተዳደር ዞን የእነማይ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አሥ ቡድን ለእነማይ ወረዳ መንገድ እና ትራንስፖርት ጽ/ቤት በ2018 በጀት በመደበኛ ካፒታል የተለያዩ ማቴሪያልም ሆነ የስው ሀይል ተጫራቾች በራሳቸውን ችለው ለማስራት እና ለማስጠገን ይፈልጋል

በሰሜን ወሎ መስተዳደር ዞን መምሪያ የዳውንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብ/አስተዳደር ቡድን ለወረዳዉ ሴክተር መ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እና የዳዉንት ወረዳ ስራና ስልጠና ተቋም በመደበኛ በጀት ለቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ለሚያስገነባዉ የኤሌክትሪክ ወርክ ሾፕ እና የእንጨት ስራ ወርክ ሾፕ ግንባታ ግንባታ እንዲገነባላቸዉ ባሳወቁን መሰረት ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸውን በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አዉጥቶ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግንባታ ማስገንባት እና የጽህፈት መሳሪያ መግዛት ይፈልጋል