Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Apr 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ተሸከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ማንኛዉም ተጫራች ሐራጁ
አዲስ ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 19, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልግሎት ግዴታቸውን ካልተወጡ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና 807/2005 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 19, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ንስር ማይክሮ ኢንስቲትየሽን ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ኢፌድሪ ጉምሩክ ኮሚሽን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር
ድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አማ/ የስጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Federal Supreme Court፡ Procurement of Construction Materials
Government (Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bd3f70d6-0b27-4a6a-a803-fdeb8e2cf8c4/open Lot Information
Federal Supreme Court: Procurement of Spotlight
Government (Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9de82b93-2326-4bff-89bc-5149a57e81da/open Lot Information
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Floor Trucking /Angle Iron/Metal Sheet/ Conduit 32MM
Government (Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8243f449-0bd1-407a-a0ca-be377c605dd1/open Lot Information
ብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ጥገና ስራዎች እና የፕላንት ማሽነሪ እቃ ጥገና (የኤሌክትሮኒክ እቃዎች የሚሰሩ) ስራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 02, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001 /2018 በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ለብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ ቤት
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለጽህፈት ቤት አገልግሎት የሚውል Walkthrough Metal Detector (የኤሌክትሮኒክስ መፈተሻ መሳሪያ) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል Walkthrough
የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የካቲት 09/2018 ዓ.ም በታተመው በኩር ጋዜጣ የወጣውን ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነዱን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የተሻሻለው ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የተለያዩ የውሃ ቆጣሪዎች፣ የአፈር ቁፋሮ አገልግሎት ሰራ እንዲሁም የተለያየ መጠን ያላቸው ሰመር ሰብል ፓምፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 02, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የካቲት
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት የወረዳ 09 ጤና ጣቢያ የ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 03, 2026) 2ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ከፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 09 ጤና ጣቢያ
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍ/ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Mar 02, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ዳግማዊ አንተነህ እና አፈ/ተከሳሽ 1ኛ.ወ/ሮ አስናቀች አባተ፣ 2ኛ.ወ/ሮ እመቤት አባተ፣ 3ኛ. ወ/ሮ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ስር የሰቆጣ ማረሚያ ቤት መምሪያ ለማረሚያ ቤቱ የህግ ታራሚዎች ምግብ ዝግጅት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእህል አይነቶችን፣ የማገዶ እንጨትና የእህል ምርት ውጤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 02, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ስር የሰቆጣ ማረሚያ ቤት መምሪያ ለማረሚያ