Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር [Gada/NCB/07/2018] ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አ.ማ. ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርከ ሾፕ ውስጥ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ባሌስትራዎች፣ የተቃጠሉ ዘይቶችን፣ ሻከል፣ ፕሬዥር
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አ.ማ. ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርከ ሾፕ ውስጥ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ባሌስትራዎች፣ የተቃጠሉ ዘይቶችን፣ ሻከል፣ ፕሬዥር ፕሌቶች፣ ካቦዎች የብረት ታንከሮች እና ሌሎች እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ሠነድ ድርጅታችን ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች የመኪና መለዋወጫዎች ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፣ አሮጌ የሲሊንደር ቫልቮች እና አገልግሎት የማይሰጡ ካርቶን አወዳድሮ በጨረታ ለመሽጥ ይፈልጋል። በጨረታ ሽያጭ ለመወዳደር የሚፈልግ
ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፣ አሮጌ የሲሊንደር ቫልቮች እና አገልግሎት የማይሰጡ ካርቶን አወዳድሮ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) INVITATION TO BID (ITB) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB-27/2025/26. 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for goods & services listed hereunder.
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Goods & Services
Reporter(Feb 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግስፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 23/2018 የ2018 በጀት ዓመት አመታዊ የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት– በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የታደሰ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 23/2018 የ2018 በጀት ዓመት አመታዊ የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ሥር የሚገኘው የልቤ ፋና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መከከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ. የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ ጭነት ማሰሪያ ካቦ እና ገመድ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር Gada/NCB/07/2018 ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ. የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ ጭነት ማሰሪያ
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሰለሞን ረታ እና የፍ/ባለዕዳ
አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የሸካ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገ/ት የሚውል የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መሬት አስተዳዳር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ለቢሮ የሚሆን እስቴሽነሪ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መሬት
በጉምሩከ ኮሚሽን አአ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ የቀረቡ የፋብሪካ ማሽነሪዎችና የቢሮ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩከ ኮሚሽን
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሀድሶ ማዕከል የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች