Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ኢፕድ 018/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ 1. የተቋሙ ስም ፡– ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሠላምና ፀጥታ ቢሮ 2. አድራሻ ፡– ወላይታ ሶዶ ከተማ 3.

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EP/GBP/NCB/07/2018 1. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎት 1 የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች)፣ በሎት-2 የገልባጭ ተሽከርካሪዎች እና በሎት 3 የልዩ የጭነት ተሽከርካሪዎች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች)፣ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች) እና የልዩ የጭነት ተሽከርካሪዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 24, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር 05/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ ሀዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሸከርከሪዎች ይህ “ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአማራ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ አቅርቦቶችን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የህክምና መሳሪያዎችን፣ የህክምና ግብአት አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ   የአማራ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ አቅርቦቶችን ሎት 1.የኤሌክትሮኒክስ

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Mar 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ፀደይ ሆቴል የሚጣል ዕቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ አቶ አስረስ ታምር መካከል

በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ  ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የቧንቧ ውኃ እቃ፣ የኤሌክትሪክ እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ፈርኒቸር፣ የጀኔሬተር እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል

Ministry of Revenue Procurement of Sport Materials

Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6add419b-5929-422a-a5e7-4834586dbb81/open Lot Information

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Metal File Cabinets and File Separator

Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/71164cac-2b0f-43dd-b82c-4c5499bf0b39/open Lot Information

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለሪጅስትራር አገልግሎት የሚውል የእስቴሽነሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d8712dea-59f9-454b-9321-602ef734a9e5/open Lot Information

Ministry of Revenue Procurement of ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የመኪና ባትሪ ግዥ

Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/53f7fd03-d01a-4da9-a353-669199c1df21/open Lot Information

አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ለቢሮ እና ለገቢ ማስገኛ እየተጠቀመባቸው የሚገኙ ህንፃዎችን ማለትም አዲስ አበባ (የቦሌ ባለ አራት ወለል ህንፃ እና አራት ኪሎ ባለ አራት ወለል ህንፃ) ባሕር ዳር (ባለ አራት ወለል ህንፃ) እና ጎንደር ባለ አንድ ወለል ህንፃ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር As Built Design እና የግንባታ ግምታዊ ዋጋ ማሰራት ይፈልጋል

የመርሳ ከተማ አስ/ር ከ/መ/ል/ጽ/ቤት ለኢንቨስትመንት አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Bekur (Mar 09, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታቂያ የመርሳ ከተማ አስተዳደር ከመ/ል/ጽ/ቤት የሊዝ ጨረታ ኮሜቴ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ