Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 20, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 21, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎችሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 39/2017 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ
የቦታው ስፋት 140 ካ.ሜ የሆነ ላይ ያረፈበት ያላለቀ G+2 ቤትና ይዞታ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 19, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት አቶ አበራ በለጠ እና በፍ ባለዕዳ ወሮ ነፃነት ኪዳነማርያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር
Continue Reading የቦታው ስፋት 140 ካ.ሜ የሆነ ላይ ያረፈበት ያላለቀ G+2 ቤትና ይዞታ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የኢንተግሬትድ ጂፒኤስ ትራኪንግ እና ነዳጅ መቆጣጠሪያ ስርዓት/Supply, Installation, Configuration and Maintenance of Integrated Real Time Tracking(GPS Based) and Fuel Management System (Sensor Based) በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 18, 2025) በድጋሚ የወጣ የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ 010/2017 አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፀውን ፍላጎት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ