Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/023/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/021/2018 ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ   ለጨረታ የቀረበው ንብረት መግለጫ የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚከናወንበት   ጨረታው

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ለማንፋክቸሪንግ አገልግሎት የሚያገለግል መጋዘን መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ  አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱት ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘዉንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል ጃፓን – ቶዮታ በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ጎማዎች እና ያገለገሉ ፈርኒቸሮች ባሉበት ሁኔታና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 10, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ተሽከርካሪ ጎማ እና ያገለገሉ ፈርኒቸሮች

በባሌ ዞን የሲናና ግብርና ምርምር ማዕከል በ2017 በጋ ወቅት ያመረታቸውን የተለያዩ የስንዴ ዝርያ ብዛት በኩንታል 287.95 (ሁለት መቶ ሰማንያ ሰባት ከ 95/100 ኩንታል) በማሽን ተበጥረው ንፁህ ለምግብና ለፋብሪካ የሚውሉ የተለያዩ የፓስታ እና የማካሮኒ ስንዴ ዝርያ ዓይነቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ./ባለመብት አቶ ቸርነት ዋቅጅራ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አባይነሽ ካሳ መኮንን መካከል ስላለው

Ethiopian Electric Utility (Southwest Region) Invites Sealed Bids for the Renovation Construction Works of the Bonga Customer Service Center (Lot-1).

Addis Zemen (Jun 10, 2026) Bid reference No:-EEU/SC&PGS/NCB-009/2018 Lot-1 Ethiopian Electric utility Southwest Region invites sealed bids from eligible bidders

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራርና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ሀገራዊ ስትራተጂክ ከምችት አቅም ለማሳደግ ለምግብነት የሚውል ጥሬ በቆሎ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

BGI Ethiopia Plc Invites Eligible, Experienced, and Licensed Suppliers to Submit Sealed Technical and Financial Bids for the Supply of HPE Enterprise Servers, in Accordance with the Technical Tender Document.

Reporter (Jun 10, 2026) Re-INVITATION FOR BID (IFB) Supply of HPE Enterprise ServersProduction Cluster Servers Replacement ProjectRef. No.: INF/TDR/2026/04 BGI

ስኬት ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 10, 2026) የሐራጅ መስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተ.ቀ. 5 ላይ የተገለጸው አቶ ጌቱ ሃይሌ ጨራኮ ለወሰዱት ብድር መከፈል በዋስትናነት የተሰጠው ባለቤትነቱ የአቶ ክፍሌ ዴንቶ የሆነ ንብረት ጨረታ የሚከናወንበት ቀን ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ም የሚለዉ ሰኔ 12 ቀን 2018 በሚል እርማት አውጥቷል

ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሸከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።