Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ፍሬወይኒ መሠረት እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሙሴ ሸዋዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 93575
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኦሮሚያ ባንክ አማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሽኩዳድ ጠቅላላ ንግድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/300570 በሐምሌ
የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 201 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 11, 2026) በድጋሚ የወጣ ባዶ ኪስ የሲሚንቶ ወረቀቶች የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ያገለገሉ ባዶ ኪስ የሲሚንቶ ወረቀቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የዕቃው ዓይነት
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ያገለገሉ ባዶ ኪስ የሲሚንቶ ወረቀቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 10, 2026) ድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት አቶ ተፈሪ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ ስመኝ ተገኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 88672 በ18/7/2015
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የባሌ ትራንስፖርት፣ ከብት፣ ንግድ እና ልማት አክስዮን ማህበር 61 ሰው የሚጭን ፊያት N3 ዘመኑ ያለፈበት ለረጅም ዓመታት የቆመ ለመለዋወጫ አገልግሎት የሚውል አውቶቡስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የባሌ ትራንስፖርት፣ ከብት፣ ንግድ እና ልማት አክስዮን ማህበር (በመጣራት ላይ ያለ)
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ለአማርኛ መዝናኛ ዘመናዊ ሙሉ ባንድ፣ የመድረክ ግንባታ ከነ ላይት ሲስተሙ እና የሆቴል አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 07, 2026) የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ ቁጥር አ፣ሚ.ኔ.ቢግ.ጨ. 015/2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ
አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ የፕላስቲክ ምርቶች መካከል Geomembrane Sheet የተባለውን ምርት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 07, 2026) የምርት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-APF/28/2018 /Local አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ከሚያመርታቸው የፕላስቲክ ምርቶች
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 07, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽንየሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትየተተውና የተወረሱ ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-49/2018 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን
የወርቅ አምባ ንግድ እና አፓርታማ አ.ማ. በባሕር ዳር ከተማ እየገነባ የሚገኘው B+G+14+T ንግድና አፓርትመንት ህንጻ ግንባታ የቁፋሮ ስራው የተጠናቀቀ ሲሆን አክሲዮኑ ሊሰራዉ ያሰበዉን የፉቲንግ ፓድ የኮንክሪት ሙሊት ስራ በሙያዉ ልምድ ያላቸውን ደረጃ GC/BC-5 እና በላይ የሆኑ ሥራ ተቋራጮችን በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Jul 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የወርቅ አምባ ንግድ እና አፓርታማ አ.ማ በባሕር ዳር ከተማ እየገነባ የሚገኘው B+G+14+T ንግድና
የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Jul 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ዩሀንስ ገረም እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ጌትነት ዳኛው 2 ራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Jul 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ እና በፍ/ባለእዳ አለማየሁ ታደለ መካከል ስላለው
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Jul 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ፀደይ ሆቴል የሚጣል እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለእዳ ታደለ ታረቀ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ
ዋን ኤከር ፈንድ 32.5 ኪሎ ግራም የዘይቱን ዘር እና 225 ኪሎ ግራም የሎሚ ዘር ከአገር በቀል አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jul 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ዋን አከር ፈንድ (one acre fund) በ2026 የምርት ዘመን የተሰበሰበ ጥራቱን የተጠበቀ 32.5