Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ፍቅርተ ማሞ እና የፍ/ባለዕዳ ሃምሳ አለቃ አቦነሽ ማሞ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/96994

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ እመቤት ጁፋራ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተስፋዬ ጁፋራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.151270 በቀን 18/3/2007 ዓ.ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 02, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 12-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና ሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የካቲት 09/2018 ዓ.ም በታተመው በኩር ጋዜጣ የወጣውን ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነዱን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የተሻሻለው ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የተለያዩ የውሃ ቆጣሪዎች፣ የአፈር ቁፋሮ አገልግሎት ሰራ እንዲሁም የተለያየ መጠን ያላቸው ሰመር ሰብል ፓምፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ኢሳያስ አድማሱ እና የፍ/ባለዕዳ

The National ID Program is Seeking to Hire a Highly Qualified Individual Consultant to Serve as a Senior Legal Advisor to Provide High-level Legal and Policy Support for the Digital Ethiopia Transformation Council and the National ID Program (NIDP), Known as Fayda.

The National ID Program Wants to Hire a Highly Experienced Individual Consultant to Serve as a Stakeholder Engagement Advisor for the Ethiopian Communication Authority (ECA), a Key Partner in the World Bank-funded Ethiopia Digital ID for Inclusion and Services Project (Fayda).

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የዋናው ኦዲተር መ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ እና የካሜራ እቃዎችን በካፒታል በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ

በጉ/ከ/ከተማ አዲስ ሕይወት ጤና ጣቢያ የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ ፅህፈት መሣሪያ፣ ህትመት፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የውስጥ ፓርቲሽን ለሕንፃ ቁሳቁስና ለተገጣጣሚዎች እደሳና ጥገና፣ የሰራተኛ ካፍቴሪያ፣ ቋሚ የህከምና እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የተለያዩ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ  ከፋና ቦሌ

Gada Special Economic Zone Development Corporation Now Invites Bids for National Competitive Bidders Who Are Eligible and Capable to Supply Distribution and Reservoir Fittings

Addis Zemen(Dec 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   INVITATION TO BID OROMIA REGIONAL STATE GOVERNMENT GADA SPECIAL

የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሠ/ሀ/ል/ፅ/ቤት የተለያዩ የህፃናት መጫወቻ እቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክ እቃዎች፣ ለህጻናት መለማመጃ የሚሆኑ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ለአቡነ ባስልዮስ የቅ/የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን የደንብ ልብስ ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች የፅዳት እቃዎች ህትመት፤ መሰረት ልማት ስራዎች ቋሚ ማሽነሪ እቃዎች ቋሚ የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስራት ይፈልጋል