Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Yedebub Nigat (Apr 11, 2026) የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በኮንሶ ዞን የኮልሜ ማዘጋጃ ቤት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገዉ አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ

ኮልሜ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት ጽ/ቤት ለመኖሪያ የተዘጋጀ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 014/18 ድርጅታችን የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ፍሬወይኒ መሠረት እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሙሴ ሸዋዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 93575

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 11, 2026)  ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኦሮሚያ ባንክ አማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሽኩዳድ ጠቅላላ ንግድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/300570 በሐምሌ

የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 201 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ችልድረንስ ሄቨን እ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት የሂሳብ ለማስመርመር ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) የኦዲት ስራ ማስታወቂያ ችልድረንስ ሄቨን ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ሲሆን በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙትን ሴት ህፃናትን እየረዳ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተወረሱ ዕቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) የተተዉ ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግ-21/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የሬዲዬ ስቱዲዮ ኢንቴሪየር ዲዛይን አገልግሎት ግዥ፣ የኤሌክትሪከ መኪና ጋራዥ አገልግሎት ግዥ፣ ቢል ቦርድ ግዥ፣ የነዳጅ መኪና ገራዥ አገልግሎት ግዥ፣ የሙዚቃ ባንድ አገልግሎት ግዥ፣ የመኪና ጎማና ጌጣጌጥ ግዥ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ እና የባህላዊና ዘመናዊ አልባሳት ግዥና ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሰርቪስ ቤት ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 17, 2026) በአፈ/ከሣሽ ወ/ሮ አስቴር ሀብቴ እና በአፈ ተከሣሽ አቶ ገ/ኪዳን አድኖ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ

Ethiopian Sugar Industry Group Invites Bids from Interested Eligible & Qualified Bidders for for the Procurement of Retaining Wall, Warehouse Entrance Maintenance and Drainage Cleaning

Addis Zemen(Feb 17, 2026) INVITATION TO BID OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. LP/OT/17/SIG/2018 1. Ethiopian Sugar Industry Group invites

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በዳራ አትልቾ ወረዳ ተፈሪ ኬላ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያሠራ ላቀደው ሁለት የመማሪያ ብሎኮች ቀሪ ግንባታ ሥራ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

የሐራጅ ማስታወቂያ ማረሚያ

Addis Zemen(Feb 16, 2026) ማረሚያ የፍ/ባለመብት አቶ አብዱሽኩር ያሲን እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሙና መሀመድ የሐራጅ ማስታወቂያው ላይ የተባለው በስህተት ስለሆነ

በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 3 ፋይናንስ ፅህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሁለተኛ ዙር በወረዳው የተለያዩ ፅህፈት ቤቶች ለስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አዲስ ምዕራፍ በጎ አድራጎት ማህበር ለጤናና ለልማት በ2025 የስራ ዘመን ሶስት ኘሮጀክቶችን የፈፀመ ሲሆን እነዚህን ኘሮጀክቶች ማለትም በአጠቃላይ 5 /አምስት/ ፎልደሮችን የታደሰ የሙያ ፈቃድ ባለው ድርጅት የኦዲት ሪፖርት ማሰራት ይፈልጋል