Re-Invitation Tenders in 2021
Yedebub Nigat (Apr 11, 2026) የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በኮንሶ ዞን የኮልሜ ማዘጋጃ ቤት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገዉ አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ
ኮልሜ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት ጽ/ቤት ለመኖሪያ የተዘጋጀ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 014/18 ድርጅታችን የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ፍሬወይኒ መሠረት እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሙሴ ሸዋዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 93575
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኦሮሚያ ባንክ አማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሽኩዳድ ጠቅላላ ንግድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/300570 በሐምሌ
የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 201 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Omo Nada Woreda Agriculture and Land Office Now Invite Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction of Modern Coffee and Fruit Nursery Project
Ethiopian Herald(Feb 17, 2026) Invitation for Bid (IFB) Construction works of Nada Chala Modern Coffee and Fruit Nursery Project Procurement
The Central Ethiopia Regional State Water, Irrigation & Mines Development Bureau Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for Procurement of Goods (Borehole Camera)
Ethiopian Herald(Feb 17, 2026) Invitation for Bids (IFB) Name of Region: Central Ethiopia Regional State Water, Irrigation & Mines Development
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ መኖሪያ ቤት ኮንዶሚንየም መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 16, 2026) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የወጣ የቤቶች የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
ስፋቱ 107 ካ.ሜ. የሆነ ኮንደሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ዮናስ ማሞ እና የፍባለዕዳ ዳኛቸው ሉሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
The Harari Transport and Road Development Bureau Invites Eligible and Qualified Contractors to Submit Sealed Bids for the Maintenance of the Different Rural Road Projects
Addis Zemen(Feb 17, 2026) INVITATION FOR BIDS Projec RURAL ROAD MAINTENANCE WORKS Client: Harari Transport and Road Development Bureau Program;
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለኦፕሬሽን ክፍል የተለያዩ የተሰፉ የተዘጋጁ አልባሳት ግዥ፣ የአልሙኒየም በርና መስኮት ስራ እና ብረታብረት ስራ ለአንድ ጊዜ ብቻ ለማሰራት እና ተኝተው ለሚታከሙ የህሙማን አልባሳትና የባለሙያዎች አልባሳት አጠባ ለአንድ ዓመት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 17, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል
በማዕከላዊ ኢት/ ክል /መንግስት ቴክ / ሙያ/ትም/ ስልጠና ቢሮ በስልጤ ዞን ዳሎቻ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮና ለስልጠና ክፍሎች አገልግሎት የሚውል የስልጠና ማቴሪያል የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በሚዲያ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 16, 2026) የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢት/ ክል /መንግስት ቴክ / ሙያ/ትም/ ስልጠና ቢሮ በስልጤ ዞን ዳሎቻ ፖሊ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 16, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 40/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በሲያደብርና ወዩ ወረዳ የደነባ የመጀመረያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት ለስራ ለገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 16, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በሲያደብርና ወዩ ወረዳ