Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Apr 20, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ– 05/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 12 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ  ማስታወቂያ ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ምርቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ጨረታ ላይ የቀረቡ

ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር መ.ሠ.ፋ/ብ.ግ.ጨ-018/2018 በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤት ቃሊቲ ሁለት (2) ተብሎ የሚጠራው

በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤት ቃሊቲ ሁለት (2) ተብሎ የሚጠራው ሳይት አጠገብ ባለ G+3 ለተለያየ አገልግሎት የሚውል ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ባቲ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽህፈት ቤት የ2ኛ ዙር መደበኛ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 03, 2026) የ 2018 የ2ኛ ዙር መደበኛ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ 1. ባቲ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ኤልሳቤጥ እሸቱ (2 ሰዎች ) እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሀይሉ

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 ጤና ጣቢያ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የጥገና ስራዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የጉልበት አገልግሎት እና መድሃኒቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛው ዙር ግልፅ ጨረታ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛው ዙር ግልፅ ጨረታ፣

ፀደይ የከተማ ንግድ ስራ አ/ማህበር ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለተከታታይ 3(ሶስት) ዓመት በየዓመቱ የድርጅቱን ሂሳብ በIFRS በውጪ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 03, 2026) የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ፀደይ የከተማ ንግድ ስራ አ/ማህበር ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለተከታታይ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የእቃ ግዥ ጨረታ፤ ጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/ቁ/03/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ራስ

Ethiopian Shipping and Logistics Kombolcha Port and Terminal Branch Office Invites Bids for Security Guard Services, Employee Safety Shoes, Employee Uniforms (tailoring & Materials), and Annual Stationery & Sanitary Materials.

ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር የፓወር ፋክተር ኮሬክተር ለመግጠም የጥናት አናሊሲስ በመስራት የእቃው ዋጋ እና የሙያው ዋጋ ከነ ሙሉ ዕቃው በማቅረብ ሥራውን ሰርቶ ለማስረከብ ከአሸናፊው ድርጅት ውል አስሮ ማሰራት ይፈልጋል

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 ዓ.ም በተፈቀደለት በጀት የኤሌክትሮኒክስ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 02, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ መስተወቂያ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 ዓ.ም