Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 19, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ንስር ማይክሮ ኢንስቲትየሽን ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ኢፌድሪ ጉምሩክ ኮሚሽን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር

ድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አማ/ የስጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የአሉሚኒየም ፍሬምና መስታወት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አ/ማ ባስገነባው ሁለት የገበያ ማዕከል ህንፃዎች ላይ ያለን ነጋዴዎች በሱቆች መግቢያ በር

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አ/ማ ባስገነባው ሁለት የገበያ ማዕከል ህንፃዎች ላይ ያለን ነጋዴዎች በሱቆች መግቢያ በር ላይ ያሉ የአሉሚኒየም ፍሬሞችን ከነመስታወታቸው አስነቅሎ መሸጥ ይፈልጋል

Government (Apr 20, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “LINK” Invitation to Bid  የግንባታ እቃዎች ግዥ Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0864-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bidProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር: የግንባታ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመቄት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የእንስሳት ጤና ክሊኒኮች አገልግሎት የሚውል መድሀኒቶች ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jul 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመቄት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን ለመቄት ወረዳ እንስሳት ሀብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት እንስሳት

የወልድያ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለራሱ እና አገልግሎት ለሚሰጣቸው ለከተማ አስተዳደሩ መምሪያዎች፣ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና ተ/ጽ/ቤቶች፣ ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የመኪና ጎማ እና ባትሪ በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የቢሮ የጽዳት አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ በመደበኛ በጀት የቢሮ የጽዳት አገልግሎት በግልጽ

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ በከሳሽ መሀመድ አሚን እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ወ/ሮ ወርቅነሽ አለሙ መካከል ስላለው የገንዘብ

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ በከሳሽ ቀለመወርቅ አስረስ (43) ሰዎች እና በአፈ/ ተከሳሾች 1. የኔጌት ምናአየሁ፣ 2.

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ለስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ሎት አንድ

የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ በከሳሽ በአቶ አዲስ ጋሹ እና በአፈ/በተከሳሽ መምህር አየነው ነብዩ መካከል ስላለው የገንዘብ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የቦታ ስፋት 250 ካሬ የሆነ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳደር ለመሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ እና የመኪና እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2019 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያቤቶች የሚሆን ከዚህ በታች በቀረበው