Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጫማዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ የሞባይል ግላሶች፣ የእጅ ሰዓቶች፣ ስፔርፓርቶች፣ የእይታ ዕቃዎች መነፅሮች፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ አርተፊሻል ጌጣጌጥ እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ የንግድ ቤት፣ ሃዮንዳይ ቫን የጭነት ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 24, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ፡-ፊልሃ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኪራይ ኃ/የተወሰነ የግል ማኅበር አፈ/ተከሳሽ፡ – እምቢ እንደበላይ በድህነት ላይ አክሲዮን ማኅበር መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ

በምዕራብ መንገድ መካከል ባለው 325.44 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የተሠራ ባለሁለት ወለል ሕንፃ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EAC 027/2018 1. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር የወርክ ሾፕ ዕቃዎች፣ ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። 2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር የወርክ ሾፕ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ministry of Water and Energy in Ethiopia Wants to Procure a Large Quantity of Agricultural and Farming Supplies to Support Resilience and Development in Two Major River Basins

Ethiopian Herald(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation for Bids (IFB) National competitive Bidding (NCB) Procurement

ኦሞ ባንክ ሚዛን ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  2ኛ ዙር የሐራጅ ሽያጭ

The Oromia Construction Corporation (OCC) Intends to Invite Potential Contractors and Eligible Bidders for the Procurement of the Construction of Gachena-Cultural Heritage and Landmark Development Project in Ambo City

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   INVITATION FOR BID TENDER Ref. NO.: NCB/OCC-124/2025 Oromia Construction

Addis Ababa University: Procurement of Stationery

Government(Nov 24, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b6c45386-3b39-4ae0-b45f-c0023dd71518/open Reference

ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ጎማ እና ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 24, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b9c08e75-f21c-4d49-8c50-a82b96f9b138/open  Reference

የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተደዳርና ፍይናንስ ጽህፈት ቤት የጥበቃ አገልግሎት እና የካፌ አገልግሎት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 03/2018 የየካ ክፍለ

ዋን ኤከር ፈንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጥራት ያለው የአርዘሊባኖስ ዘር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

2merkato.com(Nov 24, 2025)   ለአርዘሊባኖስ (Arzelibanos (Casuarina equisetifolia)) ዘር ግዢ የወጣ ጨረታ ዋን ኤከር ፈንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጥራት ያለው የአርዘሊባኖስ

የሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም ለተለያዩ መስሪያ ቤቶች የመኪና ኪራይ እና ለሸገር ከተማ ልማት የማሽነሪዎች ኪራይ ላይ በሸገር ከተማ ውስጥ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም

በምዕራብ ሸዋ ዞን ሮቢ በርጋ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒዬን የተለያዩ ፀረ አርም እና የዋግ መድሃኒት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለምርት ግብዓት የማይውል የአፈር ማዳበሪያ እና አገልግሎት መስጠት የሚችሉ