Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 22, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 0011/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆነው በመጋዘን የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጫማዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ የሞባይል ግላሶች፣ የእጅ ሰዓቶች፣ ስፔርፓርቶች፣ የእይታ ዕቃዎች መነፅሮች፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ አርተፊሻል ጌጣጌጥ እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ የንግድ ቤት፣ ሃዮንዳይ ቫን የጭነት ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 24, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ፡-ፊልሃ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኪራይ ኃ/የተወሰነ የግል ማኅበር አፈ/ተከሳሽ፡ – እምቢ እንደበላይ በድህነት ላይ አክሲዮን ማኅበር መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ
በምዕራብ መንገድ መካከል ባለው 325.44 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የተሠራ ባለሁለት ወለል ሕንፃ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EAC 027/2018 1. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር የወርክ ሾፕ ዕቃዎች፣ ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። 2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር የወርክ ሾፕ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመካነሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል የተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅራቢ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ሥራ ማስጀመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ
የባቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያየባቱ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ 2018 በጀት ዓመት 1ኛ. የማስተማሪያና
የእናርጅ እናውጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ሥር የሚገኘው የልቤ ፋና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መከከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ. የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ ጭነት ማሰሪያ ካቦ እና ገመድ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር Gada/NCB/07/2018 ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ. የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ ጭነት ማሰሪያ
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሰለሞን ረታ እና የፍ/ባለዕዳ
አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የሸካ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገ/ት የሚውል የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ