Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Mar 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራፈርዳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የትምህርት ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል እና የቢሮ ፈርኒቸር በ2018 በጀት
የጉራፈርዳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የትምህርት ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል እና የቢሮ ፈርኒቸር በ2018 በጀት ዓመት በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታዎቂያ ቁጥር 002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት በአዲስ አበባ ከተማ እና በዙሪያዋ ለሚገኙ ነዋሪዎች ለሁሉም
ከነማ ፋርማሲ በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ የኮስሞቲክስ እና የወተት ምርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 16 24. የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉል ወርክ ስቴሸን /Work-station/ ኮሚፕዉተር በዘርፉ ከተሰማሩ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉል ወርክ ስቴሸን /Work-station/ ኮሚፕዉተር በዘርፉ ከተሰማሩ ብቁ ከሆኑ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Fortune (Mar 22, 2026) DASHEN BANKS.C CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the Procurement of different items and Water Well Drilling works.
Dashen Bank Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Different Items and Water Well Drilling Works
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዓባይ ባንክ አክሲዮን ማህበር ካዝና፣ ጀነሬተር፣ ኤቲኤም ማሽን እና ለመሳሰሉት ዕቃዎች የአንድ ዓመት ውል በመያዝ የክሬን ጭነት አገልግሎት ከሚሰጡ አቅራቢዎች ጋር የክሬን ጭነት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Reporter(Jan 11, 2026) የክሬን ጭነት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡ ዓባ/ፕፕማ/05/17/2025-26 ዓባይ ባንክ አክሲዮን ማህበር ፍላጎት ያላቸውን እና
The Ethiopian Red Cross Society, Southwest Ethiopia Regional Branch (ERCS-SWERB) Invites Sealed Bids for the Sale of Eucalyptus Trees Located in Bench Sheko Zone, North Bench Woreda, Serit Village.
Reporter(Jan 11, 2026) INVITATION TO BID FOR SALE OF EUCALYPTUS TREE/ባህር ዛፍ/ Ref No: ERCA SWER_GDS/001/25 The Ethiopian Red Cross
ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግ አክሲዮን ማህበር የተሽከርካሪዎች ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል
Reporter(Jan 11, 2026) EAST AFRICAN LION BRANDS MANUFACTURING SHARE COMPANY ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግ አክሲዮን ማህበር Document No OF/EALBMSC/S/024 የዋጋ
የአፋር ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረት የሆነ የተለያዩ ያገለገሉ 07 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEU-AFR-S-C & PGS-002/2018 የአፋር ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረት የሆነ የተለያዩ ያገለገሉ 07
Ethiopian Trading Businesses Corporation Invites Bids for the Design, Development, Deployment, and Maintenance of its Website.
Addis Zemen(Jan 12, 2026) Invitation for Bids (IFB) Ethiopian Trading Businesses Corporation Tender No. ET-ETBC/NCB-003/2025 1. Ethiopian Trading Businesses Corporation
Ethiopian Civil Service University:የተለያዩ የምግብ ግብዓቶች፣እህልና ጥራጥሬዎች፣አትክልትና ፍራፍሬዎች
Government(Jan 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/00c8b79a-03e6-4ede-8e72-988082e3bee3/open Reference
አያት አክሲዮን ማህበር ለካሣንችስ ፒፒፒ ፕሮጀክት ለባህር ዛፍ አጠና ባለ 6፣8፣10 እና 12 በራሱ ትራንስፖርትን አካቶ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Reporter(Jan 11, 2026) አያት አክሲዮን ማህበር AYAT SHARE COMPANY የአጠና ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አያት አክሲዮን ማህበር ለካሣንችስ ፒፒፒ ፕሮጀክት
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ በዋናው መስሪያ ቤት ባለው ይዞታ ውስጥ አስተማማኝ፣ ቀጣይነት እና ከፍተኛ የጥራት ደረጃ ያለው የከርሰ ምድር ውሃ የሚገኝበትን ስፍራ ለይቶ የሚያጠና ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Jan 11, 2026) ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ TSEHAY INDUSTRY S.C. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ KALITY METAL PRODUCTS FACTORY Document No. OF/KMPF/254
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት