Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ፣ የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሶዶ ዲስትሪክት 02/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) ለሁለተኛና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. ሰርገኛ ጤፍ ብዛት ሶሰት ሺህ ለሶሰተኛ ጊዜ
መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የተለያየ መጠን ያላቸው BUTTWELDING HDPE
የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ባህላዊ መልከዓ ምድር ዓለም ዓቀፍ ቅርስ አስተዳደር ጽ/ቤት ከፌዴራል ቅርስ ባለስልጣን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በይርጋ
በጌዲኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አጥር እና የመጸዳጃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Mizan-Tepi University: Procurement of Food and Beverages
Government (Sep 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/eded4c12-f7f1-44d8-82a8-59c235bda4af/open Lot Information
Mizan-Tepi University: Procurement of Food and Beverages
Government (Sep 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b2e957a0-d9d2-4f16-aaa8-c6f78778fbe0/open Lot Information
Federal Technical and Vocational Education and Training Institute: Procurement of Electronics Equipment
Government (Sep 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6872d87a-8cbe-4d58-a669-0c500cd75311/open Lot Information
Ministry of Revenue፡ Procurement of Construction Materials
Government (Sep 30, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a0224a06-c639-4c35-b75d-4c8c6953c731/open Lot Information
የደቡብ ጎንደር /አስ/ዞን/ ከፍ/ፍ/ቤት ለመቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ የመ/ቤቱን ስም የሚገልፅ ላይት ቦክስ እና ክሪስታል ሎጎ፣ የባለ ጉዳይ ማስተናገጃ ጠረጴዛ (የሚሰራ) እና የግድግዳ ማስዋቢያ ፓኔል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሳተም ይፈልጋል
Bekur (Sep 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ጎንደር /አስ/ዞን/ ከፍ/ፍ/ቤት ለመቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1. የመ/ቤቱን ስም የሚገልፅ ላይት ቦክስ
የዜጎች ለዜጎች (Citizens to Citizens – C2C) ድርጅት በሚያስተባብረው የማህበረሰብ ፕሮጀክት ሥር በታች ጋይንት እና ሰዴ ሙጃ ወረዳዎች የሚገኙ ተጠቃሚ የማህበረሰብ ቡድኖችን በመወከል 6,000 ኩንታል እህል ከአንድነት የዘር ልማት ዩኒየን እንዲገዛ ስለተደረገና በአሁኑ ወቅት ከደብረ ታቦር ከተማ ወደ ታች ጋይንት ወረዳ እና ሰዴ ሙጃ ወረዳ የሚገኙ ቀበሌዎች ለማጓጓዝ የሚያስፈልገውን የማጓጓዣ አገልግሎት ለመግዛት ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን፣ ብቁ እና ልምድ ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች ወይም ግለሰብ ተጫራቾችን በጨረታ ይፈልጋል
Bekur (Sep 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዜጎች ለዜጎች (Citizens to Citizens – C2C) ድርጅት በሚያስተባብረው የማህበረሰብ ፕሮጀክት ሥር በታች
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Sep 28, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ትእግስት አበባየሁ እና በአፈ/ተከሳሽ ተመስጌን ጌጡ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ፤
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ)የመዋቢያ ክፍልና ዳይሬክተር ኦፊስ ኢንቴሬር ስራ ደረጃ 8 የህንጻ ማስዋብ ስራ ፍቃድ ያላቸዉ፣ የስቲዲዮ ቢ የኢፖክሲ ስራ ደረጃ 8 የህንጻ ማስዋብ ስራ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Sep 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ፤ቁጥር 04/2019 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ሎት1. የመዋቢያ ክፍልና ዳይሬክተር ኦፊስ
በሎሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት የጋራ ጉሪ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የአንደኛ ዙር በግልጽ ጨረታ የትምህርት ዘመን ለሥራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 29, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሎሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት የጋራ ጉሪ የመ/ደ/ትቤት ለ2019 ዓ.ም የአንደኛ