Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 10, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter (May 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 017/2018 ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች

ሲንቄ ባንክ ባጃጅ እና መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ08/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Kombolcha Textile Share Company Invites Eligible Bidders for the Supply of 50,000 Kg of Virgin Polyester Fiber.

Ethiopian Herald (Aug 25, 2026) International Bid Invitation BID Ref. No.SPD-18/2018-12 Kombolcha Textile Share Company invites all eligible and interested

በአንድ ልብ ለትውልድ የሕፃናት የሴቶች እና የአረጋውያን መርጃ ድርጅት የ2018 ዓ.ም. የሥራ ዘመን ለኦዲት ሥራ ብቃት ያላቸውን ተቋማትን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአንድ ልብ ለትውልድ የሕፃናት የሴቶች እና የአረጋውያን መርጃ ድርጅት የ2018 ዓ.ም የሥራ ዘመን

የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2018 የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት አመት የሚከተሉትን

በቢሾፍቱ ከተማ የጨለለቃ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2019 የበጀት ዓመት የጨለለቃ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት አገልግሎት የሚዉሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአጋሮ ከተማ አስተዳደር በ2019 በጀት አመት የቁጠባ ቤቶችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአጋሮ ከተማ አስተዳደር በ2019 በጀት አመት የቁጠባ ቤቶችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብረኤል ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብረኤል ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት

Ethiopian Airlines Group (ETG) is Inviting Bids for the Selection of Potential Suppliers for Minced Meat and Goulash (Yewete Siga) for the Hawassa Pilot Training School (PTS) Cafeteria on a Contractual Basis.

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው የሚያስፈልጉ አጠቃላይ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማዎች፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ውሃ ዕቃዎች፣ የመኪና እስፔር ፓርቶችና የእንሰሳ መድሀኒቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The Agricultural Transformation Institute (ATI) South Center Invites Sealed Bids for the Procurement of Chicken Feed, Specifically Pullet Feed (Grower), Pullet Feed-Layer, and Layer Feed (Supper Phase).