Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የ2018/2019 ምርት ዘመን ለሁለተኛ ጊዜ ሎት 1. 5000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ ሎት 2. 5000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ የወጣ

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ ነጭ በቆሎ እና ስንዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 019/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

አሐዱ ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ በካርታ ቁጥር 57/2007

ፀደይ ባንክ አ.ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ambo Farmers’ Cooperative Union is Seeking Qualified and Experienced Consulting Firms to Conduct a Comprehensive Feasibility Study for the Establishment of a Maize Processing Factory.

Addis Zemen (Aug 17, 2026) Consultancy Service Advertisement Ambo Farmers’ Cooperative Union invites qualified and experienced consulting firms to conduct

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በአዋሽ ኦፕሬሽናል ነዳጅ ዴፖ ውስጥ የተለያዩ የሲቪል የግንባታ ሥራዎች ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡06/2019 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በአዋሽ ኦፕሬሽናል ነዳጅ ዴፖ ውስጥ የተለያዩ የሲቪል የግንባታ

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የፕላስቲክ ባልዲ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የፕላስቲክ ባልዲ (plastic bucket/container) ግዥ ዝርዝር Item No Description   unit quantity Location 1.

Ethiopian Airlines Group is Inviting Bids from Eligible Ethiopian Manufacturers for the Supply of Leather Belts for the Aviation Security Main Department (NISS) Personnel.

Ethiopian Herald (Aug 18, 2026) Invitation to Bid for the supply of Aviation Security main department (NISS) personnel leather belt

በምስራቅ ወለጋ ዞን የሌቃ ዱለቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሌቃ ዱለቻ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽሕፈት፣ የጽዳት፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክል፣ የክህሎት ትምህርትና፣ ሥልጠና ኮሌጅ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Waajjirii Maallaqaa Bul/M/Yaaballoo Bittaa Meeshaalee Tajaajilaa Waajjiraalee Mootummaa Oolan Garaa Garaa Bituu Barbaada

Addis Zemen (Aug 17, 2026) Beeksisa Caalbaasii Waajjirii Maallaqaa Bul/M/Yaaballoo bittaa meeshaalee tajaajilaa waajjiraalee mootummaa oolan kan akka: 1. uffata

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ዲስከበሪ ሞተር ሳይክል ባለ 125 Cc፣ የኤሌክትሪክ ሞተር ቢስክሌት ተጠባባቂ ባትሪ ያለው እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ አይቬኮና ሲኖ ትራክ ከባድ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች የመጫን አቅም ክብደት 400 (አራት መቶ) ኩንታል የሆኑትን ባሉበት ሁኔታ ተጫራቾች አይተዋቸው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግሬስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተወሰነ መሰረታዊ ኅብረት ሥራ ማኅበር የ2017/2018 የበጀት ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴውን እና የፋይናስ ሰነዶቹን በሕጋዊ እና በውጪ የተመሰከረለት የኦዲት ድርጅት /External Audit Firm/ ለማስመርመር ይፈልጋል