Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 50/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Ethiopian Herald (Apr 28, 2026) RE-INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) TENDER REFERANCE NUMBER: OPF/NCB/2026/18/004 Oromia Pipe Factory PLC (OPF) is hereby invites sealed bids from eligible bidders for the
Oromia Pipe Factory PLC Invites Sealed Bids for the Supply of 500,000 KG of HDPE PE100 Black Raw Material.
Addis Zemen (Apr 27, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ገቢዎች ቢሮ 002/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንብረት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 10/2003 አንቀጽ 4 ንኡስ አንቀጽ 24 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት አዲስ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበር ቋሚ እቃዎች (ንብረቶች) በመለየት በድጋሚ መጠቀም ባለመፈለጉ ምክንያት በሁለተኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን በ2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት የተለያዩ ስራዎች እና እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 08, 2026) የግል ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን በ2019.ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ስራዎች እና እቃዎችን በግልጽ
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በጠቅላላ አገልግሎት ስር ለሚገኙ ለቀላል እና የከባድ ተሽከርካሪዎች ግልጋሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር መሰፋ /ብ/ግ/ጨ/02/2019 የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በጠቅላላ አገልግሎት ስር ለሚገኙ ለቀላል እና
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የጮራ ቦቶር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የፅሕፈት መሳሪያ፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የጮራ ቦቶር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት በወረዳው
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የምዕራብ ጉጂ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ኤሌክትሮኒክስ)፤ የመኪና ጎማ፤ የፅህፈት መሳሪያዎች የፅዳትና ቋሚ አላቂ ዕቃዎችንና ደንብ ልብስ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የምዕራብ ጉጂ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች ቋሚ
ወገግታ የልጆች የበጎ አድራጎት ድርጅት ከሀምሌ 01/2017 እስከ ሰኔ 30 /2018 ዓ.ም አመታዊ ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ወገግታ የልጆች የበጎ አድራጎት ድርጅት ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው። ከሀምሌ
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የንብረት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Sep 07, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ለምለም ፍሬው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ አደራ ቸኮል መካከል ባለዉ የጋብቻ ክርክር
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ “Supply of Electrical System Tell/data Points & Wireless Access Point” ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/EM/116/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ፋይናንስንና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አግልግሎት የሚውል ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ፋይናንስንና ፕላን ልማት
Arbaminch University፡ Procurement of Educational Materials
Government (Sep 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e32a019a-1a3a-458a-b5e9-609e3dcec3ba/open Lot Information