Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ፣ የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሶዶ ዲስትሪክት 02/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 11, 2026) ለሁለተኛና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. ሰርገኛ ጤፍ ብዛት ሶሰት ሺህ ለሶሰተኛ ጊዜ

መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 11, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የተለያየ መጠን ያላቸው BUTTWELDING HDPE

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ባህላዊ መልከዓ ምድር ዓለም ዓቀፍ ቅርስ አስተዳደር ጽ/ቤት ከፌዴራል ቅርስ ባለስልጣን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በይርጋ

በጌዲኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አጥር እና የመጸዳጃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Name Titer with Job Title (የስም ደረጃ ከሥራ ድርሻ ጋር)

Government (Apr 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/74c4cd9e-1417-4be3-bd29-be95cccbce75/open Lot Information

Ethiopian Roads Administration Invites Bidders for Kebridehar Section (Kebridehar – Gode) Periodic Road Maintenance Project

Government (Apr 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c8585b18-9bfc-4779-af17-d592edd42200/open ”

የምዕራብ ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን ለምዕ/ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ ለደም ባንክ አገልግሎት የሚውል ግንባታ ደረጃ 5 ጠቅላላ ስራ  ተቋራጭ እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Apr 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ አቶ ቅዱስ ዬሀንስ እና አፈ/ተከሳሽ አንተሁን መኮነን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር

በሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር የደባርቅ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለሚያስገነባዉ G+3 ለቢሮ ግንባታ ስራ አገልግሎት  የሚውሉ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር የደባርቅ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓ.ም በመደበኛ

የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Apr 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ ከሳሽ ጌትነት አድማስ እና በአፈ/ተከሳሽ አወቀ አያና መካከል ስላለዉ የገንዘብ ክስ ክርክር

Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local Bidders in this Bid for the Procurement of Automatic Flash Titer Amharic & English, Automatic Flash Circle Stamp and Automatic Flash Stamp Big Titer by RFQ NO, 4283825

የላይ አርማጭሆ ወረዳ ፅ/ቤት በትክል ድንጋይ ከተማ ውስጥ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የተገኘ ባለ 32 ቴፒዲና ብረት ተሸጦ ለመንግስት ገቢ እንዲሆን  ይፈልጋል

Bekur (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የላይ አርማጭሆ ወረዳ ፅ/ቤት በትክል ድንጋይ ከተማ ውስጥ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የተገኘ

Minda Business Group PLC Invites Sealed Bids for the Design, Supply, Delivery, Installation, Testing, Commissioning, and Training of an MDF/HDF Factory Process Plant and Machinery with a Daily Production Capacity of 600 Cubic Meters on a Turnkey Basis.