Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Sep 20, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር – 27/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት (G+1) በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) Invitation to Re-BidBid Reference No: – ERCS/GDS/SVC/0063/26 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) hereby invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the supply
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids for the Procurement of Ambulance Refurbishment Services.
Reporter (Sep 20, 2026) ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– አባ/ግፋማመ/ሀግጨ/039/2026 (1) አማራ ባንክ አ.ማ ህዳር 27 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ለሚያካሄደው የባለአክስዮኖች
አማራ ባንክ አ.ማ. የመድረክ፣ የሳውንድ ሲስተም፣ የስክሪን አቅርቦት፣ ቀጥታ ስርጭት እና ዶክመንቴሽን፤ (Stage Sound System, Screen, Live Stream and Documentation Service) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሲዳማ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሠረት ንብረቶቹ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም
ሲዳማ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Enterprise Development፡ Procurement of Stationery Materials
Government (Aug 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/698bc262-3918-4ef4-9dda-f01292b9e8cf/open Lot Information
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ለስፔርፓርት፣ ጽዳት ዕቃ እና ልዩልዩ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግልፅ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣
የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት የመ/ደ/ት/ቤት በ2019ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-0001/2019 የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት የመ/ደ/ት/ቤት በ2019ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች
ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የጨረታ ሰነድ ላይ ማስተካከያ ማድረግ እና የጨረታ መዝጊያ ጊዜን ማራዘም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የጨረታ ሰነድ ላይ ማስተካከያ ማድረግ እና የጨረታ መዝጊያ ጊዜን ማራዘም ማስታወቂያ ኩባንያችን ጢስ እሳት ውሃ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት
የረ/ገበያ ከተማ መሪ ማ/ቤት ለመኖሪያ እና ለድርጅት አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Bekur (Aug 17, 2026) የሊዝ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታው አይነት – መደበኛ ጨረታ የረ/ገበያ መሪ ማዘጋጃ ቤት በአዋጅ ቁጥር 721/2004
የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የስፖርት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለጎንጅ ቆለላ ሴ/መቤቶች አገልግሎት የሚውል
የምዕራብ ጐጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት 200 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ 72 ዚንጐ ቆርቆሮ ዋና ቤት እና 33 ዚንጎ ቆርቆሮ ሰርቪስ ከእንጨት እና ከጭቃ የተሰራ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 17, 2026) የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሣሽ ወ/ሮ ብዙአለም በቀለ እና በአፈፃፀም ተከሣሽ አቶ አማኑ ስንሻው መካከል ስላለው