Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የንግድ ቤት ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብግጨ/ኢኮ/R01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አካባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሚድሮክ ናኒ ሕንጻ አጠገብ የሚገኘውን ሕንጻ ለቢሮ አገልግሎት ለመጠቀም የሕንጻ እድሳት አድርጎ የጨረሰ ሲሆን፤ በሕንጻ ስር የሚገኝ አንድ ክፍል ለንግድ ሥራ ወይም ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 21, 2025)   1ኛ የጨረታ ማስታወቂያ የአፈፃፀም ከሳሽ ስንቄ ባንክ መልካ ሶዳ ቅርንጫፍ የአፈፃፀም ተከሳሽ 1ኛ ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ማህበር 2ኛ መልካ ሶዳ ወረዳ አስተዳደር መካከል ያለውን

የትራክተር ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያግልፅ የጨረታ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ግ/ጨ/007/2018 በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የክሬን፣ ፎርክሊፍት፣ ሎቤድና ተያያዥ የተሽከርካሪ እና የተሽከርካሪ ማሽነሪ ኪራይ

በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የክሬን፣ ፎርክሊፍት፣ ሎቤድና ተያያዥ የተሽከርካሪ እና የተሽከርካሪ ማሽነሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/2018 ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛና ፤ መካከለኛ ደረጃ ት/ ቤት ሊያስራው ለፈለገው

በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛና፤ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያስራው ለፈለገው የጥገና ስራ በጥቃቅን እና አነስተኛ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ የተደራጁ ሆነው ደረጃቸው አነስተኛ መብቃት እና ከዚያ በላይ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማስራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Dec 28, 2025) ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በድጋሚ የወጣ የህንጻ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና

ብርሃን ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 28, 2025)  የሐራጅ ማስታወቂያ     ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን

ወጋገን ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 28, 2025) ለመጀመርያ ግዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፦ ወጋገን 010/2018 ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት

ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ ለቢሮ ወይንም ለሁለገብ አገልግሎት /mixed Use/ የሚዉል ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Dec 28, 2025) የሕንፃ ግዥ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ሕብር 25-26-021 ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ ለቢሮ ወይንም ለሁለገብ

ሕብረት ባንክ አ.ማ (የባንክ አክሲዮኖች) ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሕባ009/2018 ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትናነት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች (የባንክ አክሲዮኖች)

Sidama Bank Invites Bids for the Procurement of 1.5 KVA UPS, Network Related Items, and Uniforms for Security

Reporter(Dec 28, 2025) BID INVITATION NOTICE No Description of the Item Bid Ref.No Bid Security Lot 1 Rebid 1.5 KVA

ሕብረት ባንክ አ.ማ አውቶሞቢል ኮሪያ ሀዩንዳይ ቱክሰን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሕባ008/2018 ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትናነት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 28, 2025) የመጀመሪያ ጊዜ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0038/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን

ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ለድርጅቱ ሠራተኞች አገልግሎት የሚውሉ አልባሳት እና ሴፍቲ ጫማዎች በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ላይ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Dec 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ለድርጅቱ ሠራተኞች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለጹት አልባሳት እና ሴፍቲ ጫማዎች በዘርፉ