Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 17, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመኖሪያ ቤቶች የሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አባ/ንፋማመ/02/18 አማራ ባንክ አ.ማ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 መሠረት በእዳ
አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሠራተኞች የምሳ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ ኣደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ
ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የሥራ ቀናት የምሳ አገልግሎት ማቅረብ የሚችል ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታ በማወዳደር አሸናፊ ከሆነው ጋር ውል በመፈፀም አገልግሎቱን ለመስጠት ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0030/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Reporter (Aug 16, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/040/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የሶፍትዌር ፈቃዶች የክላውድ (cloud) አገልግሎቶች እና የደህንነት ሶፍትዌር አማራጮች (Procurement of Software Licenses Cloud Services and Security Solution) ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Aug 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ ECMA/NCB/OB/01/2019 የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የሶፍትዌር ፈቃዶች የክላውድ (cloud) አገልግሎቶች
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 03 ፋይናንስ ፅ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ ፈርኒቸር ጥገና እና መስተንግዶ አገልግሎት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 12, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 2ኛ ዙር ቁጥር 002 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 03 ፋይናንስ
St. Peter Specialized Hospital :Procurement of Pharmaceuticals New CP1
Government (Aug 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/74a02718-1f62-411c-87cf-c55b684e53ae/open Lot Information
Addis Ababa University :purchase Requisition of Thread (1919)
Government (Aug 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4e8c876c-c4f3-4621-b962-e6dda7530f26/open Lot Information
Ethiopian Federal Police :ለትልቁ አዳራሽ እስቴጅ ዘመናዊ ምንጣፍ
Government (Aug 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/30c57ad0-a911-4448-8f11-5a199bcc2a6b/open Lot Information
Mekelle University :Procurement of Chick Layer Feed
Government (Aug 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/730183b5-d333-447c-9544-f600a7c4a77e/open Lot Information
Ethiopian Customs Commission፡ የሀዋሳ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት የተሰራ ተካፋች ለሁለት ሜትር የምሆን ወፍራም መጋረጃ ከነ ገበሩ እና ሙሉ አክሸሰር
Government (Aug 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3327f912-c836-4aed-a3ad-6d0f38162745/open Lot Information
Ethiopian Forestry Development: Procurement of Educational Materials
Government (Aug 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e6b5ca46-84c3-4a32-8bec-541e3114133f/open Lot Information
Kotebe University of Education፡ Procurement of Maintenance and Repair Services
Government (Aug 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/72f5e5ab-b48f-4737-b2dd-3eb1f9acea53/open Lot Information