Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 009-2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም የሹፌር፣የጽዳትና ተላላኪ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም የሹፌር፣ የጽዳትና ተላላኪ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 004/2018 የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ግብርና ፅ/ቤት አገልግሎት የሚውል ለግብርና እና ቤተሰቡ አገልግሎት የሚውል ቢሮ ግንባታ ለማስገንባት በኮንስትራክሽን
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ግብርና ፅ/ቤት አገልግሎት የሚውል ለግብርና እና ቤተሰቡ አገልግሎት የሚውል ቢሮ ግንባታ ለማስገንባት ደረጃ 5 (አምስት) እና ከዛ በላይ የሆነ ጠቅላላ ስራና ህንፃ ስራ ተቋራጭ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች፣ የቮልቮ መኪና ተሳቢ፣ የዘር መዝሪያ ማሽን፣ የእህል መውቂያ ማሽኖች
በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች፣ የቮልቮ መኪና ተሳቢ፣ የዘር መዝሪያ ማሽን፣ የእህል መውቂያ ማሽኖች እና የተለያዩ ዓይነት አሮጌ ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ለይላት ብርሀኑ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አብድልቃድር ዲኖ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/150239 በጥቅምት
በድጋሚ የወጣ የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሜዴክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል መንግስት የበጀት ድጋፍ የተቋቋመ እና በክልሉ የልማት ድርጅት ማዕቀፍ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፣ በጤና አገልግሎት እና አቅርቦት ላይ ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውን የህክምና መሳሪያዎች እና ሪኤጀንቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል ይዞ መግዛት ይፈልጋል
The Reporter(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሜዴክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ዘዴ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2018 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
About All Children-Africa (AAC-A) Invites Interested Bidders for Procurement of Study on Early Childhood Care and Education for Internally Displaced Children in Ethiopia
Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Call for Research Consultant –
624 ካ.ሜ. ቦታ ላይ ያለው ቤት የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
Yedebub Nigat(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ም ከሳሽ ወ/ሮ በቀለች ጎኣ
የገላን ጉዳ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ማዘጋጀ ቤት አገልግሎት የሚውሉ ገልባጭ መኪናዎች፣ ሎደር፣ ኤክስካቫተር፣ ዶዘር D8R፣ ግሬደር እና ሩሎ፣ መኪናዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የገላን ጉዳ
በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2018 በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ
የማ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሁለት ሎት ማለትም የተሽከርካሪዎች ጥገና ጋራዥ ጨረታ እና አላቂ እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 የማ/ኢ/ክ/መንግስት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው ያኢ ጉለሌ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) የመጀመሪያ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 001/18 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ
በሲዳማ ብ/ክ/መ/የትምህርት ቢሮ ተሽከርካሪ ጥገና ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2018 በሲዳማ ብ/ክ/ መ / የትምህርት ቢሮ ከዚህ