Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪከት ለወ/ሮ እመቤት ስዩም ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሻሻለው
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የብሐራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/040/2018 ለአንድ ዓመት የሚቆይ የቀላል
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ለአንድ ዓመት የሚቆይ የቀላል ተሽከርካሪ ኢንጀክሽን ፓምፕ፣ ኢንጀክተር ኖዝል፣ ሲሊንደር ሄድ እና ሲሊንደር ብሎክ የጥገና አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 39/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ በሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ
በሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 18, 2026) RE-INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) For the procurement of “Works for Asset Management” Procurement Reference Number: AATMA/NCB/PD/Works/19/2018 Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) invites
Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Asset Management
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Hibret Insurance S.C. Invites Qualified Contractors to Submit Bids for Interior Construction Work at its Head Office Building.
Reporter(Jan 07, 2026) Bid Number: HIBR/BID-26-27-002 BID INVITATION FOR INTERIOR CONSTRUCTION WORK 1.Hibret Insurance S.C. invites interested special contractors (finishing
ኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ሁለት ህንፃዎች በጨረታ አወዳድሮ የኮሪዶር መብራት አምፖል ዙሪያውን ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየሁለቱንም ሕንፃ ዙሪያ የኮሪዶር መብራት አምፖል ማሰራት ኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር በአሉት
የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የውጭ የተለያዩ ተገጣጣሚ ጠረጴዛ ወንበር እና ሼልፍ እና የመንገድ መብራት ፓውዛ እስከ አክሰሰሪው አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 08, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አበበች አማረ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወርቅነህ አማረ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ እና አግባብነት ባላቸው የፋይናንስ ደንቦች መሠረት፤ ለቀጣዮቹ ሦስት ተከታታይ ዓመታት (ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም) የድርጅቱን ዓመታዊ የሂሳብ መዛግብት የሚመረምር እና የኦዲት ሪፖርት የሚያቀርብ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ መሾም ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 07, 2026) የውጭ ኦዲተር ቅጥር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ እና
ኦሮሚያ ባንክ ሱዙኪ አውቶሞቢል (EECO) ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 07, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሰውን
Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway Share Company (EIA) Invites Bids for the Design and Construction of Two Railway Workshops: a Locomotive Maintenance Workshop and a Rolling Stock Maintenance Workshop.
Ethiopian Herald(Jan 07, 2026) International Competitive Bid (ICB) 1. Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway Share Company (EIA) would like to invite
The South Ethiopia Regional State Irrigation and Lowland Area Development Bureau Invites Bids for the Construction of Irrigation Work in Sitimba Kebele, Benatsemay Woreda, South Omo Zone.
Addis Zemen(Jan 08, 2026) Invitation for Bids (IFB)South Ethiopia Regional State-EthiopiaSouth Ethiopia Regional State (SERS) Irrigation and Lowland Area Development
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids for a Consultancy Service for an End-line Evaluation for the ‘Towards Resilient Communities’ Project in the Afar Region.
Reporter(Jan 07, 2026) Invitation to Bid Ref No: ERCS/SVC/0095/26 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bid from