Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Aug 03, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ተቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርጫፍ ለጨረታው የቀረበው ንብረት መግለጫ የጨረታው መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚከናወንበት ጨረታው የወጣው
የቦታው ስፋት 200 ካ.ሜ. የሆነ የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 03, 2026) በድጋሚ የወጣ ለምስራቅ ቦረና ዞን በድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ሥራግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of New Kiosk Shop) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቀጥር 04/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) የእርማት ማስታወቂያ የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር እሑድ ሐምሌ 19,2018 በወጣው የጋዜጣው እትም ለመጀመሪያና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በጋዜጣው ቅጽ 31 ቁጥር 2738 በክፍል
የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ሐምሌ 19/2018 በአቶ በሃይሉ ደምሴ ተድላ ስም ያወጣውን ጨረታ ማስታወቂያ ላይ የጨረታ መነሻ ዋጋ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Maritime Authority፡ Procurement of Spare Parts
Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/02867355-6108-402e-83de-65c6ace61775/open Lot Information Procurement
ዳሸን ባንክ አ.ማ. በመያዣነት የተሰጠውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0006/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን
ሪዲም ዘ ጀነሬሽን እ.አ.አ የ2022 በጀት አመት ሂሳብ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ሪዲም ዘ ጀነሬሽን እ.አ.አ የ2022 በጀት አመት ሂሳብ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ በርሜል፣ ማዳበሪያ፣ ጀርካኖች እና ስክራፐ (Scrap Materials) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ በርሜል, ማዳበሪያ , ጀርካኖች እና ስክራፐ (Scrap materials) በጨረታ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተነጠረ ሞራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የተረፈ ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከመጋቢት 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ መጋቢት 30
Dashen Bank S.C. Invites Qualified and Experienced Network and Cyber Security Consulting Firms to Submit Information in Relation to a Comprehensive Network Infrastructure and Firewall Assessment
Reporter(Feb 22, 2026) Request for Information (RFI) for Comprehensive Network Infrastructure and Firewall Assessment RFI Ref. No. DBRFI00225/2026 1. Dashen
Rammis Bank Invites Potential and Interested Bidders for Procurement of Different Items
Reporter(Feb 22, 2026) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB)Ref.NO: RB/OT/005/2025/26 Rammis Bank invites potential and interested bidders for participated in the under
አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. ለህብረተሰቡ የሚቀርበውን አገልግሎት ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ የህይወትና ጤና መድን (life and Medical Insurance) የሽያጭ ወኪል ሆነው አብረውት የሚሰሩ የሽያጭ ወኪሎችን የስልጠና ወጪያቸውን ሸፍኖ ለመመልመል ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ የህይወት መድን (Life Insurance) የሽያጭ ወኪሎችን ለማሰልጠን የወጣ ማስታወቂያ አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ.
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የደንብ ልብሶች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ERC DSPA ግ.ጨ.ቁ.11/2018 የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ