Re-Invitation Tenders in 2021
Dire Gazetta (Sep 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የአካባቢ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን በ2018/19 በጀት ዓመት ፕሪንተሮች፣ የፎቶኮፒ፣ የፋክስ እና ሌሎች ተመሳሳይ የቢሮ ዕቃዎችን በዋናው ቢሮና ቅ/አገልግሎት መስጫ
የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን በ2018/19 በጀት ዓመት ፕሪንተሮች፣ የፎቶኮፒ፣ የፋክስ እና ሌሎች ተመሳሳይ የቢሮ ዕቃዎችን በዋናው ቢሮና ቅ/አገልግሎት መስጫ በመምጣት ሰርቪስ ማድረግና መጠገን ስራ የአገልግሎት ግዢ በአካባቢ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ውል ፈጽሞ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የበቆሎ መፍጫ ማሽን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁ.03/2018 የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን
የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት የበቆሎ መፍጫ ማሽን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የግስጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ማስታወቂያ ቁ.04/2017 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታከስ ዕዳ የያዛቸዉን ለቆዳ ማምረቻ የተዘጋጀውን ህንፃ ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸዉን ለቆዳ ማምረቻ የተዘጋጀውን ህንፃ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/DE/06/19 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የማሸጊያ ፕላስቲክ መጠረዣ ሪንግ ወ.ዘተ በግልጽ
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የማሸጊያ ፕላስቲክ መጠረዣ ሪንግ ወ.ዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አክሱም ዩኒቨርሲቲ ጥራቱ የጠበቀ እና መጠኑ ትልቅ የሆነ ፍረሽ ድንች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/350dbf51-68ec-4390-bca5-cd99ae82d945/open Lot Information
አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6179d62c-6bf7-40fd-9d0f-fa68ec9967e8/open Lot Information
አክሱም ዩኒቨርሲቲ አንደኛ ደረጃ የፎርኖ ዱቄት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bf1eb619-0cfb-4931-acd0-b4a99cbfbfb2/open Lot Information
አክሱም ዩኒቨርሲቲ እርሾ /ለቪቶ/ 500 ግራም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ad802e18-de1e-4a85-b507-1bc6cf27844c/open Lot Information
Debre Markos University: Procurement of Desktop Computer
Government (Apr 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e5b15d3b-f8cc-4740-a358-4f090e8588c1/open