Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ቀጥሎ ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት/ሕንጻ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት

ፀሐይ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 30, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኖብል አክሽን ሆሊስቲክ ዴቬሎፕመንት የተባለ ግበረሰናይ ድርጅት ሁለት ያገለገሉ /አንድ ሀዮንዳይ አዉቶሞበል የቤት መኪና እና አንድ ፎርድ ባለሁለት ገቢና ፕክአፕ/ መኪኖችን

ኖብል አክሽን ሆሊስቲክ ዴቬሎፕመንት የተባለ ግበረሰናይ ድርጅት ሁለት ያገለገሉ /አንድ ሀዮንዳይ አዉቶሞቢል የቤት መኪና እና አንድ ፎርድ ባለሁለት ገቢና ፕክአፕ/ መኪኖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 30, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባሕአዳ/ሐራጅ/053/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 30, 2026) INVITATION TO RE-BID The Addis Ababa Chamber of Commerce & Sectoral Associations (AACCSA) invites eligible firms to supply Cannon R6 Mark 2 Camera & Wireless Microphone.

The Addis Ababa Chamber of Commerce & Sectoral Associations (AACCSA) Invites Eligible Firms to Supply Canon R6 Mark 2 and R5 Mark 2 Cameras Along with Wireless Microphones.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የፌዴራል ፍትህ ሚኒስቴር ለሳር እና የአትክልት ማጠጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/30facb9d-d3bf-4289-9c1f-9fab3d78d5c1/open Lot Information

Expertise France Seeks Bids for the Installation of Soundproof Phone Boxes.

2merkato.com (Mar 27, 2026) Terms of reference and technical Specifications I. General information Assignment name   Installation of Soundproof Phone box

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 27, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ማሪያማዊት ተስፋ እና በፍ/ባለዕዳ ዘላለም ፍስሀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን ጽህፈት ቤት የሴፍቲ ማቴሪያል እና የተለያየ አይነት ለስራ የሚያስፈልጉ መሳሪያዎች ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 27, 2026) የጨረታ ቁጥር ኢ/ኤአ/ሲ/ሪ/ግ/ጨ/003/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን ጽ/ቤት የሴፍቲ ማቴሪያል እና የተለያየ አይነት ለስራ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለክበብ አገልግሎት የሚውል የአትክልትና ፍራፍሬ ግብዓት አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ/ግጨ‐027/2018 ተቋማችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለከበብ እገልግሎት የሚውል የአትክልትና ፍራፍሬ ግብዓት

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ቁሳቁስ የማሸግ፣ የእሽጋ ጥራት የማረጋገጥ እና በአይሮፕላን የመጡ ዕቃዎችን በትኖ መኪና ላይ የመጫን አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል

በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ለከተማው ለህብረተሰቡ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ተደራሽ ለማድረግ አገልግሎት የሚውል ቧንቧ፣ መገጣጠሚያ እና ቆጣሪ ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ባላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም በጀት ድጋፍ የትራክተር ግዥ በግልጽ ጨረታ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 27, 2026) የድጋሚ የወጣ ትራክተር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ 371/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ

Ministry of Innovation and Technology: Procurement of Hotel Service

Government (Mar 24, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4941d678-c2fc-498e-ab3d-db9911d1ddc6/open Invitation to