Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት – 27/12/2018 እና 30/12/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ዳሽን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠውን ስልጣን መሰረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ. ቁ የተበዳሪው ቅርንጫፍ
ዳሽን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Bekur (Aug 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአገው ግምጃ ቤት ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የውሃ መገኛ ቦታ ላይ የሚገኘውን ጀኔረተር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
የአገው ግምጃ ቤት ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የውሃ መገኛ ቦታ ላይ የሚገኘውን ጀኔረተር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) ዘንገና ቅርንጫፍ ለአቶ አለኸኝ ጥላሁን እና ለወ/ሮ ማሪቱ መንግስቴ እና ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ቅርንጫፍ ለአቶ አለ አድማስ እና ወ/ሮ ብዙአየሁ
ፀደይ ባንክ (አ.ማ.) መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞተር ሣይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ሎት 1
Waajjira Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Bishooftuu: Beeksisa Caalbaasii Ifaa Lakk. 01/2019
Addis Zemen (Aug 28, 2026) Beeksisa Caalbaasii 01/2019 Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Bishooftuu dhiheessitoota eeyyama daldalaaseera qabeessa qaban caalbaasiidhaan waldorgomsiisee;
Waajiri Maallagas Bulchiinsa Magaalaa Naqamtee Sekteraalee Bulchiinsa Magaalaa Keessatti Argamaniif Bara Meeshaalee Adda Addaa Bitachuu Barbaadu
Addis Zemen (Aug 28, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Marsaa 1ffaa Waajiri Maallagas Bulchiinsa Magaalaa Naqamtee Sekteraalee Bulchiinsa Magaalaa keessatti argamaniif
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የቋሚ አላቂ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የአገልግሎት ግዥዎችን አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የአንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት
የኢትዮጵያ ልማት ባንከ ሀዋሳ ዲስትሪክት ለቡና መቁላት፣ መፍጨትና ማሸግ ስራ የሚያገለግሉና ጣሊያን ስሪት የሆኑ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) ሁለተኛ ዙር የሀራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማትባንከ ሀዋሳ ዲስትሪክት ከአቶ ብሩህ ተስፋ ጥሩነህ ባልተከፈለ ዕዳ ምክንያት
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የሊሙ ገነት ገንዘብ ጽ/ቤት የፅሕፈት መሳሪያ፣ አላቂ እና የፅዳት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸሮች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎች እና የግንባታ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የለሙ ገነት ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋይናንስ መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በከተማ ውስጥ ለውስጥ የመንገድ ዳር የሚተከል ምልክትና ማመላከቻ ሳህንና የሚቆመውን ብረት የከተማውን ደረጃ የሚመጥነውን ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋይናንስ መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ በ2019 በጀት
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OT/18/2018 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ
ትግል ለነፃነት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ለትግል ለነፃነት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ትለ፤