Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Feb 09, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት ለ2ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀፅ 1

በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት የመኖሪያ 30 ቦታዎችን እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ 5 በድምሩ 35 የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e7f5360d-fabd-4a9c-98d7-85c7854b6bd2/open  Invitation to Bid  Procurement of Car Maintenance (የከባድ መኪና የገራዥ አገልግሎት ግዥ) Procurement

Lemi Kura Sub City Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Maintenance

Be’kur(Feb 09, 2026) ለመጀመሪያና ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1∙የዱቄት ፋብሪካ መለዋወጫ ግዥ ለአራተኛ ጊዜ፣ ሎት2∙የመኪና ጎማና መለዋወጫ

በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው የሚጓጓዘውን ማጓጓዝ፣ የሚገዛውን መግዛት፣ የሚሰራውን ማሰራት እና የሚሸጠውን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት ለወ/ሮ እመቤት ስዩም ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና ከ1147/2011 መሰረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት ግንባታዎች፤ ድጅታል የልብስ ስፌት ማሽኖች፣ ጥሬ ዕቃዎችና ያለቀለት የጨርቅ ዉጤቶች እና የቢሮ ዕቃዎችና ቁሶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በጥቅም ላይ የማያውላቸውን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ ለመሸጥ በመፈለጉ ህጋዊና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶችን በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል

ያገለገሉ ንብረቶች የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢተምድ 01/2016 የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በጥቅም ላይ የማያውላቸውን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ በመፈለጉ

በቂርቆስ ክ/ከተማ ወ/01 የአብዮት እርምጃ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቂርቆስ ክ/ከተማ ወ/01 የአብዮት እርምጃ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ

The Amhara National Regional State South Gonder Zone Guna Begemeder Woreda Finance Office Now Invites Eligible Bidders, Who Have Experience in Bridge Construction with a License GC/RC-Grade 5 and Above

Tsinat Real Estate S.C Invites Eligible Bidders for Electrical Installation Work for a Mixed-Use Building

Invitation to Bid TSINAT REAL ESTATE SC Electrical Installation Work for Mixed-Use Building TS Real Estate is inviting qualified bidders

የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ ለ2017 በጀት ዓመት የዶሮ መኖ ጥሬ እቃዎች፣የተመጣጠነ /የተዘጋጀ/ የዶሮ መኖ፣የዶሮ ክትባት/ መድሃኒት፣የጽህፈት መሳሪያዎች፣የጽዳት እቃዎች እና የሰራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ ለ2017 በጀት ዓመት የዶሮ መኖ ጥሬ እቃዎች ፣ የተመጣጠነ /የተዘጋጀ/ የዶሮ መኖ

Afar Pastoralist Development Association (APDA) in Cooperation with Diakonie Katastrophenhilfe (DKH) Wants to Invite All Interested and Eligible Bidders to Supply Veterinary Medicine and Equipment

BID INVITATION Afar Pastoralist Development Association (APDA) in cooperation with Diakonie Katastrophenhilfe (DKH) wants to invite all interested and eligible

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ስር የሚገኘው ህዳሴ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የግቢ ማስዋብ ስራ፣የኩሽና ጥገና፣የሽንት ቤት ስራ የመሳሰሉትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ስር የሚገኘው ህዳሴ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓም ሎት 1. የግቢ ማስዋብ ስራ፣ ሎት

በገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ቅ/ፅ/ቤት ለመስክ ስራና ሰርቪስ አገልግሎት የሚውሉ ሶስት ደብል ጋቢና ፒካፕ ተሽከርካሪዎችን ለአንድ አመት በሚቆይ ውል የትራንስፖርት አገልግሎት ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አገ 01/2017 በገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ቅ/ፅ/ቤት ለመስክ ስራና ሰርቪስ አገልግሎት የሚውሉ ሶስት ደብል ጋቢና ፒካፕ ተሽከርካሪዎችን

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ጌትነት ብርሃኑ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አሰለፈች ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ