Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 14, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0008/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል::

ዳሽን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 13-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽሕና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ 

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Mar 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7d04d2dd-ef00-4a5c-a9d0-1ad2782aa18d/open Reference Number: AASTU-NCB-G-0034-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: AASTU/NCB/G/005 -2018 Procurement Information Procurement

Addis Ababa Science and Technology University: Procurement of Laboratory Equipment

Addis Zemen (Mar 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ወሂብ ኢድሪስ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሙኒር አብዱሰላም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/13206 በ28/11/2017

ድጋሚ የወጣ የፋብሪካ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የግንባታ ዕቃዎች (አሸዋ፣ ብሎኬት፣ ጠጠር፣ የግንብ ድንጋይ፣ ችፕውድ፣ ጣውላ፣ የቤት ክዳን ቆርቆሮ፣ ፒቪሲ ፓይፕ፣ የአርማታ ብረት፣ የውሃ መስመር መገጣጠሚያ ዕቃዎች እና ጄ ቦልት) የሚያቀርቡ ተጫራቾችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙሲፋ/06/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የግንባታ ዕቃዎች (አሸዋ፣ ብሎኬት፣

 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ዘመናዊ የመኪና ማንሻ /ክሪክ/ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ. ጨ/ዕግ/18/02/2017 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ዘመናዊ የመኪና ማንሻ /ክሪክ/ ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/ዕግ/18/02/2017

Development Bank of Ethiopia Would Like to Extend of Bid Submission Date

Extension for Bid Submission Date Bid Ref No. DBE/NCB/IT/TR/01/2024/25 It is to be recalled that the Development Bank of Ethiopia

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ለሥራ አገልግሎት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የፕሪንተር ቀለሞች፣ የተለያዩ ቋሚ የአይቲ አቃዎች፣ የተለያዩ የህትመት አገልግሎት፣ የተለያዩ አላቂ የአይቲ እቃዎች እና የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የሼይ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉና የማያገለግሉ መኪና፣የተለያዩ ብረታ ብረት እና የላሜራ በሮችና የእንጨት በሮች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ጀኔሬተር እና የውሃ መሳቢያ ጀነሬተር፣ የውሃ ቱቦ የብረት በአለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Ministry of Mines Invites Eligible Bidders for the Procurement of ICT Equipment

Invitation to Bid Procurement of ICT Equipment Lot 03 Procurement Reference No: MoM-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ህትመቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ህትመቶችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁና ከዚህ በታች

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዪኒቨርሲቲ በ2017 በጀት አመት በድጋሚ የወጣ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዪኒቨርሲቲ በ2017 በጀት አመት በድጋሚ የወጣ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከመደበኛ በጀት ዓመታዊ ማሽነሪዎች እና የተሽከርካሪዎች ጥገና አገልግሎት ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በ2017 በጀት አመት ከመደበኛ በጀት አመታዊ ማሽነሪዎች