Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት – 27/12/2018 እና 30/12/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ዳሽን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠውን ስልጣን መሰረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ. ቁ የተበዳሪው ቅርንጫፍ

ዳሽን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Bekur (Aug 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአገው ግምጃ ቤት ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የውሃ መገኛ ቦታ ላይ የሚገኘውን ጀኔረተር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡  ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

የአገው ግምጃ ቤት ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የውሃ መገኛ ቦታ ላይ የሚገኘውን ጀኔረተር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) ዘንገና ቅርንጫፍ ለአቶ አለኸኝ ጥላሁን እና ለወ/ሮ ማሪቱ መንግስቴ እና ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ቅርንጫፍ ለአቶ አለ አድማስ እና ወ/ሮ ብዙአየሁ

ፀደይ ባንክ (አ.ማ.) መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

CARE Ethiopia is Seeking Eligible & Competitive Bidders for the Selection of Five (5) Last-Mile Distributors for Menstrual Health and Hygiene (MHH) Products in Ethiopia.

2merkato.com (Jul 15, 2026) BID ADVERTISEMENT FOR SELECTION OF FIVE (5) LAST-MILE DISTRIBUTORS FOR MENSTRUAL HEALTH AND HYGIENE (MHH) PRODUCTS

በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የተለያዩ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ ቀለሞች እና የተሽከርካሪ ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሜዴክስ ዲያግኖስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በባህር ዳር ከተማ ለሚገኘው የ “OncoE6 Cenical Test” ማምረቻ ፋብሪካ የ ISO 13485:2016 ዓለም አቀፍ ደረጃ የመጀመሪያ ዙር የምስክር ወረቀት (Initial Certification Audit) ለመስጠት የሚያስችል ብቃትና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የብቃት ማረጋገጫ ሰጪ አካላት (Certification Bodies) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የተለያዩ የጽ/መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞች እና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የደንብ ልብሶችን እና የቢሮ ኪራይ አገልግሎት ግዥን ለማወዳደር ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክቶች ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply of Combining Compartment Transformer ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/EM/93/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክቶች ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል

ሆሚቾ አሙኒሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ለምርት ሂደቱ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ጥሬ ዕቃዎች፣ ኬሚካሎች፣ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች፣ መለዋወጫዎች እና ሌሎች የአቅርቦት እቃዎችን በተሻለ ጥራት፣ በተወዳዳሪ ዋጋ እና በተረጋጋ አቅርቦት ለማቅረብ የሚችሉ ብቁ አቅራቢዎችን ለመለየት የቅድመ ብቃት ማረጋገጫ ጨረታ ይጋብዛል

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/035/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉ ንብረት

Addis Ababa Light Rail Transport Service Enterprise is Inviting Sealed Bids to Rent Out Eight Ticket Shops Located at Kality, Abo-Mazoria, Saris, Nifas-Slik-2, Temenja-Yaj, Meshoalakia, Autobus-Tera, and Lem-hotel/TPLS Stations for Various Trading Purposes.

Dashen Breweries Share Company (DBSC) Invites Qualified National and International Consulting Firms to Submit an Expression of Interest (EOI) for a Route-to-Market (RTM) Redesign and Implementation Project.