Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Dec 28, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባሕአዳ/ሐራጅ/013/2018 ቡና ባንክ አማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ.
ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Fortune(Dec 28, 2025) Reporter(Dec 28, 2025) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER RE-BID AB /22/2025/26 Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of the Goods and Services
Fortune(Dec 28, 2025) Reporter(Dec 28, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታዳሸን ባንክ አ.ማ.ማስታወቂያ ቁጥር DBOT07925/26 ዳሸን ባንክ በብድር ለሚይዛቸው የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን እና ማሽነሪዎችን ማቆያ የሚሆን ስፋቱ ከ 1000 – 3000 ካሬ ሜትር
ዳሽን ባንክ በብድር ለሚይዛቸው የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን እና ማሽነሪዎችን ማቆያ የሚሆን ስፋቱ ከ 1000 – 3000 ካሬ ሜትር ስፋት ያለውን አጥር ግቢ እና በውስጡ ደረጃውን የጠበቀ መጋዘን እንዲሁም የጥበቃ ቤት ያለው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ የሚገኝ ቦታ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና እንደተሻሻለዉ አዋጅ
ስኬት ባንክ አ.ማ. በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኪሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውል የውጭ ድንጋይ ከሰል ከጅቡቲ ወደብ ወደ ሙገር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/86/2016 በኪሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውል የውጭ ድንጋይ ከሰል ከጅቡቲ
ኤል-ሮኢ የታራሚ ቤተሰቦች እና ችግረኞች መርጃ ድርጅት የ2016/2017 በጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ የሚያከናውኑ የተፈቀደላቸው የሂሳብ ምርመራ የሂሳብ አዋቂዎችን አጫርቶ ማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ኤል–ሮኢ የታራሚ ቤተሰቦች እና ችግረኞች መርጃ ድርጅት የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራ ተግባራትን የሚያከናውን ሲሆን ድርጅቱ የ2016/2017
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ እና የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ እና የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር NCB-001/2017
በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ የሚገኘውን ቁርጥራጭ ብረታብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ የሚገኘውን ቁርጥራጭ ብረታብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምዕራብ ችሎት አልሙኒየም ቤት መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ዘርፉ ታደሰ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አይቲኤንኤል አልሳሜክስ –ጄቢ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ
የገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት የሆቴል አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ምስ/አ/አ/አ/ግ/ከ/ቅ/ፅ/ቤት EASI OPEN -01/2017 የገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልገሎት
በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ልዩ ልዩ ህትመቶችን አወዳድሮ በጨረታ ለማሳተም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ልዩ ልዩ ህትመቶችን አወዳድሮ በጨረታ ለማሳተም ይፈልጋል።
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጽ/ቤት ሥር ላሉት 24 ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት አመት መ/ቤቶች የሆቴል ኮከብ ደረጃ የሚከናወን የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥን ለመፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጽ/ቤት ሥር ላሉት 24 ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት አመት መ/ቤቶች ባቀዱት መሠረት ከዚህ