Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Dec 28, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 014/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 29, 2025) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት፦ የሺ ሹሚ እና በፍ ባለዕዳ እነ ታደሰ ተመስገን (2ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.132334 በቀን 1/2/2017 ዓ.ም በዋለው

የቦታ ስፋት 500 ካ/ሜ የሆነ የቤት ሽያጭ ሐራጅ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 29, 2025) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አናንኤል ጌቱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ንጉሴ ሲማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 105537 በ22/6/2016

የይዞታው ስፋት 395 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Reporter(Dec 28, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሲዳማ ብ/ክ መንግስት ደቡባዊ ዞን ቡርሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ለተለያዩ መ/ቤቶች የጽህፈት መሣሪያ /እስቴሽነሪ/ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ብ/ክ መንግስት ደቡባዊ ዞን ቡርሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ለተለያዩ መ/ቤቶች የጽህፈት መሣሪያ /እስቴሽነሪ/ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ

ቡርሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ኮብልስቶን እና ዲች ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ብሔራዊ ክ/መ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን ቡርሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቡርሳ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ስር ከተማ ውስጥ ሎት 3

በአርሲ ዞን መርቲ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ ፣ የጨርቃጨርቅ አልባሳት እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች እና አላቂ የቢሮ እቃዎች ፣ የጽዳት እቃዎች ፣ ፈርኒቸር ፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በአርሲ ዞን መርቲ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ሎት

አሸቶ ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የድርጅታችን ንብረት የሆነ አንድ ሞዴሉ 2014 XCMG 25 ቶን ካቶ ክሬን ጉዳት ስለደረሰበት በስክራፕ መልክ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን አሸቶ ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የድርጅታችን ንብረት የሆነ አንድ ሞዴሉ 2014 XCMG 25 ቶን ካቶ ክሬን ጉዳት ስለደረሰበት

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Laminated Poly Propylene Bags for Cement Packing ብዛት በቁጥር 12,000,000 (አስራ ሁለት ሚሊዮን) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙሲፋ/91/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Laminated Poly Propylene Bags for cement Packing ብዛት

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በጎሮ ሙጢ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የቢሮ ቋሚ እቃዎች አና የፅህፈት መሳሪያዎች ፣ የተለያዩ የቢሮ አላቂ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ እና የመኪና እና የሞተር ሳይክሎች ጎማዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በጎሮ ሙጢ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 የበጀት አመት በስሩ ካሉት መስሪያ ቤቶች የሚያስፈልጉ ለቢሮ

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት Office Furniture, Office Electronics Equipments (Computer Printer, UPS, Television, Etc) & Hot & Cold Water Dispenser, Refrigerator & Video Conferencing Screen, 4 Gym Equipments (Running Machine, Bicycle, Dampel, Etc) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ምድብ – 1

የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሰረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 029/2016 የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሰረት አወዳድሮ መሸጥ

UNICEF (Ethiopia) Wishes to Request Eligible Bidders to Participate in a Request for Proposal (LRPS) for the RENOVATION & ADDITIONAL WORKS CONSTRUCTION OF ICC AND GERJI WAREHOUSES

REQUEST FOR PROPOSALS FOR RENOVATION & ADDITIONAL WORKS CONSTRUCTION OF ICC AND GERJI WAREHOUSES LRPS-2024.-9191825 Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to