Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ AMFI/01/2019 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የፀደይ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሰረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና ከዚህ በታች

ፀደይ ባንክ አ.ማ. የደብረታቦር ዲስትሪክት ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች ባሉበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/01/19 በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ02(ሁለት አመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ

በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ02(ሁለት አመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Aug 03, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ተቁ የተበዳሪው ስም   የንብረቱ አስያዥ ስም   አበዳሪው ቅርጫፍ   ለጨረታው የቀረበው ንብረት መግለጫ የጨረታው መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚከናወንበት ጨረታው የወጣው  

ፀደይ ባንክ ባሕር ዳር ዲስትሪክት የቦታው ስፋት 150 ካ.ሜ. የሆነ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም በ2018 ዓ.ም. ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮችን፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን እና በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም በ2018 ዓ.ም. ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተሮችን፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን እና በኤሌክትሪክ

የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የተለያየ መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጥሬ ዕቃነት ለብረት ማቅለጫ ፋብሪካዎች ወይም ለሌላ ግልጋሎት ሊያገለግሉ የሚችሉትን የብረታ ብረት ተረፈ-ምርቶችን፤ Painting Cane, Carton, Welding Electrode Tips, Old Griding Disks በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ነይታይ የበጎ አድራጎት ድርጅት በ2018 ዓ.ም. የአመታዊ ኦዲት አገልግሎት ለመስጠት ብቃት ያላቸውን የኦዲት ኩባንያዎችን ለጨረታ ይጋብዛል

Addis Zemen (Jun 28, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ  ነይታይ የበጎ አድራጎት ድርጅት በ2018 ዓ.ም የአመታዊ ኦዲት አገልግሎት ለመስጠት ብቃት ያላቸውን

የመኖሪያ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ወ/ሮ ፍፁም ይርጉ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ አውግቸው ዘውዴ መካከል ባለው

ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን ለእርሻ ልማቱ አገልግሎት የሚውል ሁለት የውሃ ጉድጓድ ጠላቂ ኤሌክትሪክ ሰመር ሰብል ፓምፕ፣ ኤሌክትሪክ ቦርድ፣ ኬብል እና ተያያዥ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

የነገ ተስፋ ጥበቃና ጽዳት ሠራተኞች አከሲዮን ማህበር ለጥበቃ እና ጽዳት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የነገ ተስፋ ጥበቃና ጽዳት ሠራተኞች አከሲዮን ማህበር ቀጥሎ የተመለከተውን መስፈርት ከሚያሟሉ ተጫራቾች ለጥበቃ

Dashen Bank Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Different Kinds of Items.

Fortune (Jun 28, 2026) DASHEN BANK S.C CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Dashen Bank invites eligible and interested bidders

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ኮፐር(መዳብ) እና በብረት መልክ የሚወገዱ የትራንስፎርመር ቦዲና ኮር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ግጨ-10/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና

Shaggar Institute of Technology Hereby Notifies All Interested Bidders that the Previously Announced Tender Has Been Cancelled.

Addis Zemen (Jun 28, 2026) TENDER CANCELLATION Shaggar Institute of Technology has decided to cancel the tender previously floated Ref.