Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/032/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992  በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪ ስም

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሪፕል ኢፈክት ኢትዮጵያ ከስታር ባክስ ፋዉንዴሽን (Starbucks Foundation) ጋር በመተባበር በሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በንሳ ወረዳ የሚገኙ አነሰተኛ የመሬት ይዞታ ያላቸው ሴት አርሶ አደሮችን አቅም ማጎልበት (Resilient and Empowered Women and Girls Project) ለተባለዉ ፕሮጀክት ለተጠቃሚ አርሶ አደሮች የሚሆን የሽግግር የንብ ቄፎ(Transitional Top Bar Hive) ህጋዊ ፈቃድ ካላቸውና በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ በ14/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 03, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ የውብፀሀይ አፈወርቅ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንድወሰን አፈወርቅ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/96322 በ6/02/2017

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ መሬት ልማት አስተዳደር ጽህፈት ቤት የግዥ ቡድን ለተለያዩ የስራ ክፍሎች የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 08, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ መሬት ልማት አስተዳደር ጽ/ቤት የግዥ

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት እንጦጦ ላይ ባስገነባዉ አዲሱ የአትሌቲክስ መንደር ዉስጥ ለሚገኙና ብዛታቸዉ 46 ለሚሆኑ አትሌቶችና አሠልጣኞቻቸዉ ካምፕ ዉስጥ በመቀመጥ የምግብ አገልግሎት የሚሰጡ ሆቴሎች፣ ድርጅቶች ማህበራትና ግለሰቦችን በጨረታ አወዳድሮ ለ6 ወር ለማሰራት ይፈልጋል

አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ አፍዴራ የሚገኘውን በአውሎ ንፋስ ምክንያት ጣራቸው የተጎዳ የጨው ማምረቻ ፋብሪካ እና የሠራተኞች መኖሪያ ሕንጻዎች ባለሞያዎችን አወዳድሮ በጨረታ ለማሰራት/ለማስጠገን/ ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ/ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዋች ጽ/ቤት የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ከህንጻ ላይ የወረደ መስታዎት፣ የፊሊፕስ አቃፊና መስታወት እና መስታወት ያለው በር ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Items

Addis Zemen(Dec 08, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation to bidNational Competitive Bidding (NCB)Procurement Reference Number AB-17-2025/26.

Ethiopian Construction Authority፡ Procurement of Tyre and Battery/ጎማና ባትሪ ግዥ

Government(Dec 09, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ace3403a-70af-4b77-b993-f71af0c11579/open Reference

SCORE is Announcing Open Tender for Supply and Installation of a Solar Pumping System for the Fetele Doronje Irrigation Scheme.

2merkato.com(Dec 09, 2025)   Ethiopian Catholic Church social and development commission coordination office of Soddo vicariate Spiritan Community Outreach Ethiopia

Jinka University: Procurement of Printing Service

Government(Dec 09, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/daa71904-fc54-4dda-a9f7-830c21ba5bf7/open Reference

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት Ready Mix Concrete C-25 and C-30 with Pump and Accelerator Chemical ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025)   የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርየኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት Ready mix concrete with Pump and accelerator