Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሜ የወጣ የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ  የጨረታው መስፈርት የፍ/ባለመብት ፋንታነሽ ገብሩ የፍ/ባለእዳ ወ/ሮ ትዕግስት አበበ መካከል ስላለው የፍ/አፈፃፀም ጉዳይ በፍርድ ባለዕዳ ተመዝግበው የሚገኘው ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ

የአዲስ አበባ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ለሚ ኩራ ምድብ ችሎት ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፤ Old Model Desktop Computers፣

የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፣ Old Model Desktop Computers፣ ሞተር ሳይክሎች እና በኪሎ ግራም የሚመዘኑ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ፅህፈት ቤት የኤሌክትሮኒክስና ተዛማች እቃዎች፣ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የባህል አልባሳትና ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር ለሱቅና የተለያዩ አገልግሎት መስጫ ኪራይ ለመቆጣጠሪያ እና መረጃዎችን በሶፍት ዌር ዲጂታል ለማድረግ የሶፍት ዌር ግዥ በጨረታ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter(Dec 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር/003/2018 የProperty Managemente

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ

ያገለገሉ ኮምፒዩተር፣ ላፕቶፕ፣ ዩፒኤስ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 04, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ይሃሪል እስቴት ሀ/የተ/የግ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ ዳዊት ሙሉጌታ መካከል ስላለው የፍርድ

የናሽናል ሲሚንቶና ኖራ ፋብሪካ ሰራተኞች የገ/ቁ/ብ/የሕብረት ሥራ ማህበር Loader በወጣው መስፈርት መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 04, 2025) Reporter(Dec 03, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የናሽናል ሲሚንቶና ኖራ ፋብሪካ ሰራተኞች የገ/ቁ/ብ/የሕብረት ሥራ ማህበር ከዚህ በታች

Liability and Asset Management Corporation /LAMC/ Would Like to Invite Competent and Authorized Audit Service Providers to Submit Technical and Financial Proposals to Conduct Auditing of Our Books of Accounts for Fiscal Years that Ends on June 30, 2024, June 30, 2025 and June 30, 2026

Reporter(Dec 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። RE-INVITATION TO TENDER FOR EXTERNAL AUDIT

ኢትዮ ቴሌኮም ኦቲዲአር (OTDR) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ኦቲዲአር (OTDR) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ

የቦታው ስፋት 58 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 04, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ እማዋይሽ ወንድሙ (2 ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ እነ አሽብር ወንድሙ

Abay Bank S.C. Wishes to Notify All Potential Bidders of the Amendment to the Bid Closing and Bid Opening Dates for Tender Ref. No. AB/PPM/05/14/2025-26