Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Bekur (Jun 29, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ከመደበኛ በጀት ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ እህል፣ የባልትና ዉጤቶችን፣ መድሃኒት
የምዕራብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ከመደበኛ በጀት ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ እህል፣ የባልትና ዉጤቶችን፣ መድሃኒት እና የማገዶ እንጨት መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. በቆሉ ሽያጭ፣ ሎት 2. ጤፍ ሸያጭ፣ ሎት 3. ሩዝ
በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በቆሉ ሽያጭ፣ ጤፍ ሸያጭ፣ ሩዝ ሽያጭ እና የዱቄት ማበልጸጊያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 01, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደ ተሻሻለው) እና
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) ቻግኒ ቅርንጫፍ ለአቶ ተዋቸው አምበሉ እና ወ/ሮ ጥሩነሽ ብርሃን ለሰጠው ብድር
የመሬት ሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 06, 2026) የመሬት ሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ 1. የጨረታ ዙር 15ኛ 2. የጨረታው ዓይነት መደበኛ በማዕከላዊ ኢት/ክ/መ/ በከምባታ ዞን
በሰሜን ሽዋ ዞን የዘመሮ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ለ2018 አ.ም በጀት አመት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የጽዳት እቃዎች መግዛትና በከተማው ውስጥ መፋሰሻ ዲች በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ሽዋ ዞን የዘመሮ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ለ2018 አ.ም በጀት አመት የፅህፈት መሳሪያዎች፣
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ስፖርት ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት በአለታወንዶ ከተማ ሊያሰራ ላቀደው የትሪቡን ቀሪ ግንባታ ሥራ፣ የእግር ኳስ ሜዳ፣ የመሮጫ ትራክና አጥር ግንባታ ሥራ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ስፖርት ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት በአለታወንዶ ከተማ ሊያሰራ ላቀደው የትርቡን
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ብርሃን ከተማ አስ/ር የምንሊክ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለ2018 በጀት አመት የሚያገለግሉ የኮንስትራክሽን የግንባታ ማቴሪያሎችን እና የማሽንና ተሽከርካሪ ጎማዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ብርሃን ከተማ አስ/ር የምንሊክ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለ2018 በጀት አመት
The Central Ethiopia Region Roads Authority Invites Bidders for Consultancy Services for the Detail Engineering Design and Environmental Impact Assessment of Four Road Projects
Ethiopian Herald(Jan 06, 2026) NOTICE OF CONSULTANCY SERVICE FOR THE DETAIL ENGINEERING DESIGN AND ENVIRONMENTAL IMPACT ASSESSMENT OF ROAD DESIGN
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 06, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 34/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለባቲ ከ/አስ/ከተ/መሰ/ልማ/ቤ/ኮ/አገ/ጽ/ቤት ለሚመራው የተለያዩ ግንባታ ሥራዎችን ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለባቲ ከ/አስ/ከተ/መሰ/ልማ/ቤ/ኮ/አገ/ጽ/ቤት
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Jan 05, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ ከሳሽ ቅዱስ ሚካኤል የእቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ማርልኝ በዛ መካከል ባለዉ የገንዘብ