Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ሁለተኛ (2ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሁለተኛ(2ኛ) ዙር በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) የሁለተኛ (2ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የስሚንቶ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ለተአ/ዳባት/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ በሚገኘው በስደተኛ ሳይቱ መጋዘን የሚገኘውን ሲሚንቶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በዳግም ምዝገባ ቁጥር 1544 ተመዝግቦ የሚገኝ በኢትዮጵያ ነዋሪዎች

አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከ ሐምሌ 2025 እሰከ ሰኔ 30,2026 ድረስ ለ1 ዓመት አጠቃላይ ገቢና ወጪውን እንዲሁም የፕሮግራም አፈጻጸም ጥራቱን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈለግ ሲሆን ከአሸናፊው የኦዲት ድርጅት ጋር ለ3 ዓመታት ውል ገብቶ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር

በጎንደር ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ የወለቃ ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ የአጥር ግንባታ፣ የማዐጤመ መድኃኒት ቤት ግንባታ እና የፋርማሲ ክፍል ማስፋፊያ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በካፋ ዞን የደካ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የደካ ከተማ ውስጥ መዝናኛ ፓርክ ግንባታ በተዘጋጀው የስራ ዝርዝር አና ዲዛይን መሠረት በ2018 ዓ.ም በጀት ማሰራት ይፈልጋል

Hijra Bank S.C Would Like to Invite Potential Suppliers to Submit a Sealed Bid Document for Supply of Different IT Materials, ATM Machine, Internet Banking, Payment Card, Diesel Generator & Inverter

Reporter(Jan 18, 2026) INVITATION TO LOCAL COMPETITIVE BID Bid Name: Procurement of Different IT Materials, ATM Machine, Internet Banking, payment

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ክዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር

ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና ውስጣዊ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ልዩ

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids for the Supply of Infection Prevention and Control Medical Supplies, NFI Items, and Montarbo Sound Systems.

Reporter(Jan 18, 2026) INVITATION TO BID Ref No:-ERCS/GDS/0097/26 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bid from eligible,

ኢትዮ ሌዘር ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማ. (ኤሊኮ) የጽሕፈት መሣሪየዎች እና የንጽህና መጠበቂያዎች መወልወያ መጥረጊያ፤ ሳሙና ዲተርጀንቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) ETHIO LEATHER INDUSTRY PLC TENDER NOTIFICATION FORM የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ኤሊኮ/ጨ/ግ/002/2018 ድርጅታችን ኢትዮ ሌዘር ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማ.(ኤሊኮ) ለ2018

Hibret Insurance S.C. Invites Bids for Professional Photography Services for Advertisements, Social Media, and Corporate Publications.

Reporter(Jan 18, 2026) INVITATION TO BID FOR THE PROCUREMENTOF PROFESSIONAL PHOTOGRAPHYSERVICES (RE- BID)Bid Ref. No.: HIBR-BID-26-27-004 Hibret Insurance S.C. invites