Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Dire Gazetta (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ/ግዥ/ን/አ/002/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም ካፒታል የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ሎት 1 ታብሌት ሎት 2 ቪዲዮ

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም ካፒታል የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ታብሌት፣ ቪዲዮ ካሜራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026)  ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ንብረት የሆነ ቴምሳ መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ የመጫን አቅሙ 27 ሰዉ የሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ ተሸከርካሪ አዲስ

የወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ንብረት የሆነ ቴምሳ መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ የመጫን አቅሙ 27 ሰዉ የሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ ተሽከርካሪ አዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ ለሚገኙ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ የኮሜት ኮንደሚንየም ነዋሪዎች ኃላ/የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር ከ2014 እስከ 2018 በጀት መዝጊያ ያለውን የማህበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሙያዎችን

የኮሜት ኮንደሚንየም ነዋሪዎች ኃላ/የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር ከ2014 እስከ 2018 በጀት መዝጊያ ያለውን የማህበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሙያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር በዱከም ክ/ከተማ ላስገነባው B+G+5 ህንፃ የቀሩትን ስራዎች የማጨረስ እና የጥገና ስራ በጨረታ ሰነዱ ላይ

ወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር በዱከም ክ/ከተማ ላስገነባው B+G+5 ህንፃ የቀሩትን ስራዎች የመጨረስ እና የጥገና ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Adama Science and Technology University: Procurement of Desktop Computer and Other Electronics Materials

Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d8356f00-c199-4a47-8d8b-002353c58d21/open Reference

Federal Civil Service Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Consultancy Service for Internationally Accredited

Reporter(Feb 22, 2026) Re-Advertisement Request for Expressions of Interest (Consulting Services – Firms Selection) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia

Prime Minister Office Procurement of ሎት 374 235/70R16 የመኪና ጎማ ለቶ/ፒክአኘ መኪና

Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a4fc5563-6daa-44a9-87cf-185237ba258f/open Lot Information Procurement

Dilla University፡ Procurement of Laboratory Reagents and Chemicals

Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7d68cf44-8055-443d-a530-661c7fd59d66/open Lot Information Procurement