Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ የተሽከርካሪ ጐማዎች፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ነጻነት አቡ እና የፍ/ባለዕዳ አሽብር ሰይድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 119950 በ10/04/2018ዓ/ም በመ/ቁጥር/124331

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅኅፈት መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ጨረታ ኤረር

ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅኅፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Oromia State University: Procurement of Electric Materials

Government(Feb 19, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b13a3549-936b-444a-b04c-6e3e41c669f7/open  Invitation to Bid

አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ኢንጀክሽን ፓንፕ ጥገና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 19, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4221809c-c481-47c9-bf79-aadfd9621609/open  Invitation to Bid 

Ethiopian Customs Commission Procurement የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና የደህንነት መከላከያ እቃዎች ግዥ /Kombolcha Customs Branch/

Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e2182f08-e69b-48fd-9243-0ba0f69c067b/open Reference

የደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መንግስት ዳውሮ ዞን ቶጫ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የህንፃ ጥገናና ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገንና ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) ግልጽ የህንፃ ጥገናና ግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መንግስት ዳውሮ ዞን ቶጫ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በHCO 

በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽህፈት ቤት በተለያዩ መረጃዎች ለሚያሰራቸዉ ግንባታዎች የግንባታ ቁጥጥር የኮንትራት አስተዳደር እና የዲዛይን ማሻሻያ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ አማካሪዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የግንባታ አማካሪ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የካ/ዲ/ገ/ስ/ጽ/ቤት002/2018ዓ.ም በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ መረጃዎች ለሚያሰራቸዉ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የሀገር ባህል ቀሚሶችን ከአምራች ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር -SSNI-7603 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የሀገር ባህል ቀሚሶችን ከአምራች

የመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መስርያ ቤቶች የተለያዩ የጽሕፈት መሳርያዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ፈርኒቸሮችና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት መፈፀም ይፈልጋል

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ዓይነት ጫማዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ እስፔርፓርት፣ ምግብ ነክ፣ ኮንስትራክሽን፣ የፅዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል