Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 09, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን ቀጥሉ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ። ተ.ቁ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ባጃጅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ቤ/ቤት በ ቀን 06/01/2019 ዓ/ም እና 09/01/2019 በግልጽ በሀገር አቀፍ ጨረታ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Sep 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት ድጎማ የሚቀርበውን ስኳር
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት ድጎማ የሚቀርበውን ስኳር በዩኒየናችን በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል
Bekur (Sep 07, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 በጀት የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም ሎት 1. ለራተኞቹ ጥዋት እና ማታ
የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 በጀት የተለያዩ ግዥዎችን ማግኘት እና መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2018 በጀት የደንብ ልብስ እና የንጽህና መጠበቂያ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 15, 2026) የደንብ ልብስ እና የንጽህና መጠበቂያ እቃዎች ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዕ/ደ/ዕ/ት/ድ/005/2018 ድርጅታችን በ2018
ጧሊበተል ዒልም በጎ አድራጎት ድርጅት ከጃንዋሪ 01/2024 እ.ኤ.አ – ዴሴምበር 31/2025 እ.ኤ.አ ድረስ ያለውን የ2 ዓመት ሒሳብ ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 15, 2026) ማስታወቂያ ጧሊበተል ዒልም በጎ አድራጎት ድርጅት ከጃንዋሪ 01/2024 እ.ኤ.አ – ዴሴምበር 31/2025 እ.ኤ.አ ድረስ ያለውን
የዋሰሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ የጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Mar 15, 2026) ማስታወቂያ መጋቢት 1 ቀን 218 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 16 ላይ የዋሰሳ ማይክሮ
አፕሩቲንግ ፖቨርቲ ኢኒሼቲቨ (Uprooting Poverty Initiative) ሂሳብ እንቅስቃሴዎችን ህጋዊ እውቅና ባላቸው የኦዲት ድርጅቶች/ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 15, 2026) የሂሳብ ምርመራ አገልግሎትየጨረታ ማስታወቂያ ድርጅት አፕሩቲንግ ፖቨርቲ ኢኒሼቲቨ (Uprooting Poverty initiative)፣ ሀገር በቀል መንግሥታዊ ያልሆነ
በወላይታ ዞን የጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤት ችሎት የቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Yedebub Nigat (Mar 14, 2026) ማስታወቂያ በአፈ/ም ከሳሽ/ሾች 1ኛ /ኦሞ ባንክ በአፈ/ም ተከሳሽ /ሾች እነ አቶ ኡፋይሳ ኩታፎ መካከል ባለው
Handicap International (Humanity & Inclusion) is Seeking Service Providers for a Framework Agreement to Provide Travel Agency Services.
2merkato.com (Mar 16, 2026) CALL FOR TENDER – (CFT) Travel Agency Service Addis Ababa, Ethiopia Reference No. HI/ETH/LOG/CFT/003/2026 Date of
የቤት ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ :- 1. አቶ ሃብቱ ካሳዬ ሃብቱ 2. ወ/ሮ ፅጌ ካሳዬ ሃብቱ 3.
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ፍጹም ወርቁ ባንተይርጉ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ መንበረ አለሙ መካከል ስላለው
ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለአለታ ወንዶ ጉድጓድ ቁፋሮ ፕሮጀክት ጉድጓድ የማበልፀግ ፓምፕ ቴስት ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 02/2018 ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለአለታ ወንዶ ጉድጓድ