Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት – 27/12/2018 እና 30/12/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ዳሽን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠውን ስልጣን መሰረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ. ቁ የተበዳሪው ቅርንጫፍ
ዳሽን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Bekur (Aug 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአገው ግምጃ ቤት ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የውሃ መገኛ ቦታ ላይ የሚገኘውን ጀኔረተር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
የአገው ግምጃ ቤት ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የውሃ መገኛ ቦታ ላይ የሚገኘውን ጀኔረተር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) ዘንገና ቅርንጫፍ ለአቶ አለኸኝ ጥላሁን እና ለወ/ሮ ማሪቱ መንግስቴ እና ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ቅርንጫፍ ለአቶ አለ አድማስ እና ወ/ሮ ብዙአየሁ
ፀደይ ባንክ (አ.ማ.) መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንገሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የገዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ከፍል ለአረርቲ ከተማ አስተዳደር መሰረተ ልማት ጽ/ቤት አገልገሎት የሚውሉ ለከተማው ውስጥ ለውስጥ የጠጠር መንገድ ስራ ከአረርቲ 01 ቀበሌ ቡልጋ በር ጣይቱ ቤት አካባቢ 2011 ምሪት ለሚያሰራው የጠጠር መንገድ በግልጽ ጨረታ 5.86 ኪ.ሜትር ርዝመት በ10ሜትር ስፋት እና የዲች ግንባታ 800 ሜትር ርዝመት ያለው ሥራ ከደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንገሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 06, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ሸሽጓ ቢሆን እና በፍ/ባለዕዳ እነ እሱባለው ሀጎስ
የደረቅ ጭነት መኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 06, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ዮሴፍ ከፈለኝ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ግርማይ ትዕዛዙ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፤ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሒሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች መምረጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2018 ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፤ 2019 እና 2020
እኩይፕ ኢንተርናሽናል በጎ አድራጊ ድርጅት (Equip International Organization) የድርጅቱ የገቢና ወጪ መግለጫዎችን በውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ እኩይፕ ኢንተርናሽናል በጎ አድራጊ ድርጅት (Equip International organization) የድርጅቱ የገቢና ወጪ መግለጫዎችን
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን ያገለገሉ (three Winding/ Coil) ትራንስፎርመሮችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/አ/ምሪ/ግ/ጨ-5962/100/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን ያገለገሉ( three winding /
Mekelle University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Furniture
Government (Mar 06, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e0c76fa5-04be-4e22-9bd3-cc77a477b526/open Invitation to
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን ጽ/ቤት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ ለማሰፋት የስፌት አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 06, 2026) የጨረታ ማስታወቅያጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/አ/ም/ሪ/ ግ/ጨ/5969/100/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን ጽ/ቤት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ ለማሰፋት
ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ: የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/570bc91d-70ec-4ef8-b49d-e38991cb1498/open Lot Information