Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Oct 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ፤የግዥ መለያ ቁጥር 002/2019 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አሰተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2019

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አሰተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የሠራተኛ ዳቦ ቤት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሸያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 05, 2026) የመጀመሪያ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ለወተት ማቀነባበሪያ እና ከብት እርባታ ፕሮጀክት ለሰጠው ብድር ተበዳሪው በብድር ውሉ መሰረት የብድሩን ገንዘብ ሊመልሱ ባለመቻላቸው ለብድሩ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ለወተት ማቀነባበሪያ እና ከብት እርባታ ፕሮጀክት ለብድሩ አመላለስ ዋስትና በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የግራውንድ ሰርቪስ ሠራተኞች ዩኒፎርም አምራች ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 05, 2026) የግራውንድ ሰርቪስ ሠራተኞች ዩኒፎርም ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT-T646 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የግራውንድ ሰርቪስ

የኢትዮጵያ ማዕድን፣ ኮርፖሬሽን የተለያዩ መጠን (size) ያላቸውን በዋናው መሥሪያ ቤት የሚገኙ የተለያዩ መጠን (size) ያላቸውን ሱቆችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 05, 2026) የሱቅ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር – EMC/OT/THBD/SHOPRENT/02/2019 የኢትዮጵያ ማዕድን፣ ኮርፖሬሽን የተለያዩ መጠን (size) ያላቸውን በዋናው

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Oct 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ፋጤ አሊ እና የፍ/ባለዕዳ ተማም ጀማል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

Addis Ababa Water and Sewerage Authority፡ Procurement of Construction Materials

Government (Oct 06, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f8581b34-927d-469a-a038-5bc79416c6f5/open Lot Information Procurement Reference

Addis Ababa Road Authority፡ Procurement of Spare Parts

Government (Oct 06, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a705f998-628e-4bbf-bece-7b096e6896e0/open Lot Information Procurement Reference

Addis Ababa Road Authority፡ Procurement of Spare Parts

Government (Oct 06, 2026) Please click on this link to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7181f1a9-4f24-4784-a583-ebcd181ac48e/open Lot Information Procurement Reference

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሸያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን

The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) Invites Eligible Bidders for the FOR THE DESIGN, SUPPLY, AND CONSTRUCTION OF 50 ECO- FRIENDLY, SOLAR-POWERED MOBILE AGENT KIOSKS IN REFUGEE CAMPS IN THE AFAR AND SOMALI REGIONS OF ETHIOPIA

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት የባህዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ሀይማኖት ጋሹ በአፈፃፀም ተከሳሽ ሙሉ ሀብት ገብሬ መካከል ስላለው የአፈፃፀም