Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Dec 28, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 014/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 29, 2025) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት፦ የሺ ሹሚ እና በፍ ባለዕዳ እነ ታደሰ ተመስገን (2ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.132334 በቀን 1/2/2017 ዓ.ም በዋለው
የቦታ ስፋት 500 ካ/ሜ የሆነ የቤት ሽያጭ ሐራጅ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 29, 2025) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አናንኤል ጌቱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ንጉሴ ሲማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 105537 በ22/6/2016
የይዞታው ስፋት 395 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Reporter(Dec 28, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት ለደን ምርት ማውጫ አዲስ መንገድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 29, 2025) ለኤክስካቫተር ማሽን ኪራይ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረ ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት ለደን ምርት ማውጫ
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች እና ተያያዥ የቢሮ እቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 29, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር AMFI 02/2018 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች እና
The Ejere Woreda Finance Office Invites Bids for the Construction of Two Micro Household Irrigation Projects (Talbo/Dale and Hine/Karbo) Financed by the World Bank.
Ethiopian Herald(Dec 30, 2025) Invitation for Bid (IFB) The Ejere Woreda Finance Office is inviting sealed bids from eligible contractors
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት ግብርና ቢሮ የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም/FSRP/ Credit No IDA-71560 በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ በሎት አከፋፍሎ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት ግብርና ቢሮ የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም/FSRP/ Credit no IDA-71560 በ2018 በጀት ዓመት
ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታና በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 29, 2025) የተሽከርካሪዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታና በዝግ ጨረታ
የን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት የ2018 በጀት አመት አግልግሎት የሚውል እቃዎች እና አገልግሎት በግዥ መለያ ቁጥር 02/2018 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 29, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት የ2018 በጀት አመት አግልግሎት የሚውል እቃዎች እና አገልግሎት በግዥ መለያ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት Kyocera Tasklfa 4004i/5004i/6004i/7004i/ Toner ብዛት 100 ግዥ እና የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 010/18 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፦ በጨረታ አንድ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ ግብአቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 009/18 ድርጅታችን ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ ግብአቶች ማለትም Yellow Balacron 70x100cm
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሣሪያዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ፡- ሎት