Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Oct 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ፤የግዥ መለያ ቁጥር 002/2019 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አሰተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2019

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አሰተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የሠራተኛ ዳቦ ቤት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሸያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 05, 2026) የመጀመሪያ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ለወተት ማቀነባበሪያ እና ከብት እርባታ ፕሮጀክት ለሰጠው ብድር ተበዳሪው በብድር ውሉ መሰረት የብድሩን ገንዘብ ሊመልሱ ባለመቻላቸው ለብድሩ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ለወተት ማቀነባበሪያ እና ከብት እርባታ ፕሮጀክት ለብድሩ አመላለስ ዋስትና በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የተለያዩ ለትምህርት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ አላቂ የፅዳት እቃ፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የስፖርት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሙዚቃ መሳሪያዎች፣ የህክምና እቃ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቦሌ/ክ/ከ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት 001/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር

የአፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር አፍዴራ ለሚገኘው የጨው ማምረቻ ሳይት አጠቃላይ ስፋታቸው በግምት 40,000.00 (አርባ ሺህ) ስኳር ሜትር በሆኑ ክርስታላይዜሽን ፖንዶች ውስጥ ተከማችቶ የሚገኘውን ግምቱ 250,000 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ) ኪዩቢክ ሜትር የጨው ምርት መቆፈር መከስከሰ፣ መሰብሰብ፣ ማጓጓዝ ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መሊቅ የስልጤ የገበሬዎች ህ/ስ/ዩኒየን በ2019 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የጫጩት መፈልፈያ ማስፋፊያ ግንባታ ለማስገንባት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መሊቅ የስልጤ የገበሬዎች ህ/ስ/ዩኒየን በ2019 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የጫጩት

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሚሊኒየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም ለመሥሪያ ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 06, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሚሊኒየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

ቤተርፓዝ አ.ማ. ከግሪንፓዝ ሶሉሽንስ ኃ.የተ.የግ.ማ. የግሪንፓዝ ሶሉሽንስን የንብረት፣ የፋይናንስ እና የንግድ አቅም በመገምገም የድርጅቱን ትክክለኛ ዋጋ ለመወሰን ብቃትና ፈቃድ ካላቸው የሂሳብ እና የዋጋ ግምገማ ባለሙያዎች ድርጅቶች የዋጋ ሀሳብ ይፈልጋል

The Meserete Kristos Church Development Commission (MKC-DC) Invites Eligible, Qualified, and Licensed External Audit Firms to Submit Technical and Financial Proposals to Conduct the Financial Audit of its Headquarters and Field Project Operations for the Fiscal Year 2026.

የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ባለሥልጣን የከተማ ቦታዎች የሊዝ ጨረታ ሰነድ ማቅረቢያ ጊዜን ለማራዘም ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 05, 2026) የከተማ ቦታዎች የሊዝ ጨረታ ሰነድ ማቅረቢያ ጊዜን ስለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የከተማ

በቤንች ሸኮ ዞን የሰ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት ሴ/ር/መ/ቤቶች ለተለያዩ ስራ አገ/ት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል