Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት – 27/12/2018 እና 30/12/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ዳሽን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠውን ስልጣን መሰረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ. ቁ የተበዳሪው ቅርንጫፍ

ዳሽን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Bekur (Aug 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአገው ግምጃ ቤት ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የውሃ መገኛ ቦታ ላይ የሚገኘውን ጀኔረተር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡  ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

የአገው ግምጃ ቤት ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የውሃ መገኛ ቦታ ላይ የሚገኘውን ጀኔረተር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) ዘንገና ቅርንጫፍ ለአቶ አለኸኝ ጥላሁን እና ለወ/ሮ ማሪቱ መንግስቴ እና ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ቅርንጫፍ ለአቶ አለ አድማስ እና ወ/ሮ ብዙአየሁ

ፀደይ ባንክ (አ.ማ.) መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚሰጡ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚሰጡ ከታች በምድባቸው በዝርዝር የተገለጹትን

በወረዳ 08 አሞራው ጤና ጣቢያ ሊያሰራ ላቀደው አይሶሌሽን ክፍል ግንባታ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተቋራጮችን ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 በወረዳ 08 አሞራው ጤና ጣቢያ ሊያሰራ ላቀደው አይሶሌሽን ክፍል ግንባታ

በየካ ክፍለ ከተማ የህብረት ፍረ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 በጀት ዓመት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/2019/ዓ.ም በየካ ክፍለ ከተማ የህብረት ፍረ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ

Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Maagaalaa Fiichee Bara Baajata 2019 Keessatti Hojii Ijaarsa Poolii Ibsaa Daandii (Street Lighting Smart Pole) Misooma Koriidaraa Hojjechiisuu Waan Barbaaduuf Caalbaasii Ifaa Biyyoolessaa Baasuun Kontaraktaroota Hayyama Hojii Elektiromekaanikaalaa Qabanii Fi Ulaagaa Sanada Caalbaasii Keessatti Taa’e Guutan Dorgomsiisee Hojjechiisuu Baarbaada

የኢትዮጵያ ብቃትና ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ባለ 15 መቀመጫ አዲስ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች እና የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ ቻርጀር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/18 የኢትዮጵያ ብቃትና ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ባለ 15 መቀመጫ አዲስ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች

በለሚኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 08 አሞራው መታሰቢያ ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 001/2019 በለሚኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 08 አሞራው መታሰቢያ ጤና

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰላም ፀጥታ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰላም ፀጥታ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የግልጽ ጨረታ የግዥ ማስታወቂያ ጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም. በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በታቀደው መሰረት የከባድ ተሽከርካሪ መኪና መለዋወጫ እና የጋራዥ አላቂ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል