Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህለዲ/ሐራጅ/027/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (216/1992) (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጎ/ገን/ግዥ/ ጨ-1 /212/2018 የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለጎንደር ከተማ አስ/ትምህርት መምሪያ ለግንባታ አገልግሎት የሚውል ቁሳቁስ ግዥ እንዲሁም ለጎንደር
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ሲሚንቶ፣ የተለያየ ሳይዝ ያለው ብረታ ብረት፣ ብሎኬት፣ ጣውላ፣ ግንዲላ እና የሀበሻ ጽድ እና የጣውላ መቁረጫ ማሽን (ምላጭ)በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. የትምህርት ቤት ሕንፃ ለማከራየት በድጋሚ የወጣ ጨረታ ጨረታ ቁጥር 02/2018 የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. ከሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ላሉት አምስት ዓመታት በቦሌ
የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. የትምህርት ቤት ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለትምህርት ሥራ አገልግሎት ማከራየት ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/030/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም አበዳሪ
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Arbaminch University፡ Procurement of Construction Materials/ላሜራ ባለካናሉ
Government (Jul 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/04289321-fea9-43de-9670-050d1bdc4427/open Lot Information
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Stationery Materials
Government (Jul 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a6c52bd5-452d-47cd-aad4-e58c4c712151/open Lot Information
Ethiopian Human Rights Commission Plans to Procure Laptop Computer.
Ethiopian Herald (Jul 25, 2026) Invitation for BidProcurement Reference Number: EHRC/NCB/LAP- TOP/01/2018/2026 Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) is a national
ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በአርባምንጭ ከተማ ላሰራው ህንጻ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ
ለሸበዲኖ ወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ሸበዲኖ ወረዳ አስተዳደር አጥር ግቢ ዙሪያ በብሎኬት እና በፌሮ ለመገንባት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Jul 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ለሸበዲኖ ወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ሸበዲኖ ወረዳ አስተዳደር አጥር ግቢ ዙሪያ በብሎኬት እና በፌሮ ለመገንባት
በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቦሌ ክ/ከ ወ/ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የፍርድ ባለመብት፡ ጌጤ በልዳ የፍርድ ባለ እዳ፡ አበጀ አሰፋ በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ውስጥ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በሰቆጣ ከተማ የሚገኘው የዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ዩኒዪን ኃ/የተወሰነ ለዩንዪኑ ምርት እና ግብዓት ለማጓጓዝ አገልግሎት የሚውል ሲኖ ካሶኒ 2025 ሞዴል ባለ 400 /አራት መቶ የፈረስ ጉልበት የጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) ለሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በሰቆጣ ከተማ
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የእርሻ ማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የፐርኪንስ መለዋወጫ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ የእርሻ ማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የፐርኪንስ መለዋወጫ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል (Washed Local Coal) መጠኑ 10,000 (አስር ሺህ) ቶን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 25, 2026) የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/20/2018 የታጠበ የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል ግዢ ጨረታ በኬሚካል ኢንዱስትሪ